ፑቲን በሩሲያ እና በዩናይትድ ስቴትስ መካከል ያለው ግንኙነት "እያገገመ ነው" አሉ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱፑቲን በሩሲያ እና በዩናይትድ ስቴትስ መካከል ያለው ግንኙነት "እያገገመ ነው" አሉ
ፑቲን በሩሲያ እና በዩናይትድ ስቴትስ መካከል ያለው ግንኙነት እያገገመ ነው አሉ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 20.06.2025
ሰብስክራይብ

ፑቲን በሩሲያ እና በዩናይትድ ስቴትስ መካከል ያለው ግንኙነት "እያገገመ ነው" አሉ

"ከእስራኤል ጋር ባለን የግንኙነት ደረጃ እና ከዩናይትድ ስቴትስ ጋር እያገገመ ካለው ግንኙነት ላይ በመመሥረት፤ [በኢራን ስላሉ የሩሲያ ሠራተኞች ደህንነት] ከእስራኤል ጋርም አውርተናል" ሲሉ ፑቲን በሴንት ፒተርስበርግ ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ፎረም (#SPIEF2025) ባደረጉት ንግግር ላይ ተናግረዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0