የኪዬቭ አገዛዝ በሩሲያ ግዛት ላይ "ደርቲ ቦምብ" ከጣለ የዩክሬን ኒዮ-ናዚዎች የሚሠሩት የመጨረሻ ስህተት ሊሆን ይችላል ሲሉ ፑቲን ተናገሩ

ሰብስክራይብ

የኪዬቭ አገዛዝ በሩሲያ ግዛት ላይ "ደርቲ ቦምብ" ከጣለ የዩክሬን ኒዮ-ናዚዎች የሚሠሩት የመጨረሻ ስህተት ሊሆን ይችላል ሲሉ ፑቲን ተናገሩ

ለዩክሬን ጥቃት ሩሲያ የምትሰጠው ምላሽ አስከፊ እንደሚሆን በመግለፅ እዚያ ደረጃ ላይ እንደማይደረስ ተስፋ አለኝ ብለዋል።

ነገር ግን ሞስኮ የኪዬቭ አገዛዝ በሩሲያ ግዛት ላይ "ደርቲ ቦምብ" ሊጥል እንደሚችል የተረጋገጠ መረጃ የላትም ሲሉ አክለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0