ፑቲን የሩሲያ ወታደር እግር የረገጠበት ቦታ ሁሉ የሩሲያ ነው አሉ

ሰብስክራይብ

ፑቲን የሩሲያ ወታደር እግር የረገጠበት ቦታ ሁሉ የሩሲያ ነው አሉ

"ይህ ምሳሌም ተረትም አይደለም፣ ነገር ግን የቆየ ሕግ ነው። የሩሲያ ወታደር እግር የረገጠበት ቦታ የእኛ ነው" ሲሉ ፑቲን በ2025 የሴንት ፒተርስበርግ ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ፎረም (#SPIEF2025) ስብሰባ ላይ ተናግረዋል።

"የሩሲያ እና የዩክሬን ሕዝቦች አንድ ሕዝቦች ናቸው። በዚህም መሠረት መላው ዩክሬን የእኛ ናት" በማለት ተናግረዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0