ፑቲን ሩሲያ የዩክሬን ሱሚ ከተማን የመቆጣጠር ግብ የላትም ነገር ግን ጉዳዩ ከጨዋታ ወጪ አይደለም ብለዋል

© telegram sputnik_ethiopiaፑቲን ሩሲያ የዩክሬን ሱሚ ከተማን የመቆጣጠር ግብ የላትም ነገር ግን ጉዳዩ ከጨዋታ ወጪ አይደለም ብለዋል
ፑቲን ሩሲያ የዩክሬን ሱሚ ከተማን የመቆጣጠር ግብ የላትም ነገር ግን ጉዳዩ ከጨዋታ ወጪ አይደለም ብለዋል - Sputnik አፍሪካ, 1920, 20.06.2025
ሰብስክራይብ

ፑቲን ሩሲያ የዩክሬን ሱሚ ከተማን የመቆጣጠር ግብ የላትም ነገር ግን ጉዳዩ ከጨዋታ ወጪ አይደለም ብለዋል

የሩሲያ መሪ በዩክሬን ዙሪያ የሰጡት መግለጫ ክፍል ሁለት፡-

▪ በሱሚ ክልል ውስጥ ያለው የሩሲያ በፈር ዞን ከ8-12 ኪሎ ሜትር ይደርሳል።

▪የሩሲያ ጦር በሱሚ ክልል የሚወስደው እርምጃ ግጭቱ በሚቀጥልበት ሁኔታ ላይ ይመሠረታል።

▪ ሩሲያ ከዩክሬን ጋር በሚያዋስናት ድንበር ላይ የፀጥታ ቀጣና እንድትፈጥር ተገድዳለች፤ ይህም ቀድሞውንም በቂ ያልሆነውን የዩክሬን ኃይል ትኩረት ከፋፍሏል።

▪ ዩክሬን የውጊያ ዝግጁነቷን አጥታለች፤ የሠራዊቱ የሰው ኃይል 47 በመቶው ብቻ ነው።

▪ ኪዬቭ የኩርስክ ክልልን በማጥቃት በራሷ ላይ ችግር ፈጥራለች።

▪ የዩክሬን ታጣቂ ኃይሎች በሩሲያ ኩርስክ ግዛት በሰላማዊ ሰዎች ላይ ጭምር ብዙ ወንጀሎችን ፈጽመዋል።

▪ዩክሬናውያን ከውጭ ስፖንሰሮቻቸው ተጨማሪ ገንዘብ ይፈልጋሉ፤ ግማሹን ይሰርቃሉ።

▪ ኪዬቭ በኩርስክ ክልል ላይ ያደረሰችው ጥቃት ከምዕራባውያን ስፖንሰሮች እርዳታ የማግኘት ፖለቲካዊ ዓላማ ነበረው።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0