https://amh.sputniknews.africa
ጥበብ ለአንድነት፡ የሙዚቃ እና ባህል ኃይል
ጥበብ ለአንድነት፡ የሙዚቃ እና ባህል ኃይል
Sputnik አፍሪካ
ጥበብ ገለፃ ብቻ አይደለም — በዓለም መካከል ድልድይም ጭምር እንጂ! ከባህል እስከ ሰላም ግንባታ፣ ፈጠራ የሰው ልጆችን ፍላጎት አንድ ላይ ያጣምራል። 20.06.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-06-20T19:08+0300
2025-06-20T19:08+0300
2025-06-20T19:08+0300
sovereignty sources
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/14/743548_0:0:1024:576_1920x0_80_0_0_d90381fe54ef6580cc5d058e9a2858e6.jpg
ጥበብ ለአንድነት፡ የሙዚቃ እና ባህል ኃይል
Sputnik አፍሪካ
ጥበብ ገለፃ ብቻ አይደለም — በዓለም መካከል ድልድይም ጭምር እንጂ! ከባህል እስከ ሰላም ግንባታ፣ ፈጠራ የሰው ልጆችን ፍላጎት አንድ ላይ ያጣምራል።
ጥበብ ገለፃ ብቻ አይደለም — በዓለም መካከል ድልድይም ጭምር እንጂ! ከባህል እስከ ሰላም ግንባታ፣ ፈጠራ የሰው ልጆችን ፍላጎት አንድ ላይ ያጣምራል።የሶቨርኒቲ ሶርስስ ፕሮግራም በዛሬው መሠናዶው ስለሙዚቃና ባህል እንዲሁም ኢትዮጵያና ሩሲያ በዘርፉ ስላላቸው ትብብር ለመወያየት እውቁ ፒያኒስትና ሙዚቀኛ ግርማ ይፍራሸዋን ጋብዞታል ።ጥበብ ስለሚሰጠው ቁልፍ ፋይዳ ፒያኒስት እና ሙዚቀኛ ግርማ ይፍራሸዋ ሲገልፅ :- ሙዚቃ ከሰው ልጅ ጋር ጥብቅ ቁርኝትና ትስስር አለው የሚለው ፒያኒስትና ሙዚቀኛ ግርማ ከሩሲያ ጋር ያለው ግላዊ ግንኙነትም ሙዚቃ ያወዳጀው መሆኑን ይናገራል ።ኢትዮጵያዊው ሙዚቀኛ በሩሲያ ስለነበረው 7ኛው ዓለም አቀፍ የሙዚቃ ውድድር 'ብራቮ ' ሽልማትና ከሌሎች የአፍሪካ ሀገራት ተፎካካሪዎቹን እንዲበልጥ ስላደረገው ልዩ ነገር ፣ ጥበብ አንድነትን ስለሚቀርፅበትም መንገድና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮችን በተመለከተ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ይህን በእንግሊዘኛ ቋንቋ የቀረበዉን የሶቨርኒቲ ሶርስስ መሠናዶ ይከታተሉ።ለማድመጥ ዝግጁ ነዎት?
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/14/743548_128:0:896:576_1920x0_80_0_0_680d66ac12acf73c7197420f4150867a.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዐቢይ ሀብታሙ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/04/585807_20:0:378:358_100x100_80_0_0_e0802a21314717dd2731876ec3730b99.jpg
аудио
ጥበብ ገለፃ ብቻ አይደለም — በዓለም መካከል ድልድይም ጭምር እንጂ! ከባህል እስከ ሰላም ግንባታ፣ ፈጠራ የሰው ልጆችን ፍላጎት አንድ ላይ ያጣምራል።
የሶቨርኒቲ ሶርስስ ፕሮግራም በዛሬው መሠናዶው ስለሙዚቃና ባህል እንዲሁም ኢትዮጵያና ሩሲያ በዘርፉ ስላላቸው ትብብር ለመወያየት እውቁ ፒያኒስትና ሙዚቀኛ ግርማ ይፍራሸዋን ጋብዞታል ።
ጥበብ ስለሚሰጠው ቁልፍ ፋይዳ ፒያኒስት እና ሙዚቀኛ ግርማ ይፍራሸዋ ሲገልፅ :-
ሰዎችን አንድ ለማድረግ፣ ስለ ልማትና ሰላም ለማሰብ፣ ጥበብ በአጠቃላይ ትልቅ ሚና እንደሚጫወት አጠያያቂ አይደለም። ያ ደግሞ በሚገባ ያስፈልጋል። ስለዚህ፣ ጠቃሚ ስለሆነ እዚህ ላይ ትኩረት እናደርጋለን - በማለት አጽንዖት ሰጥቷል።
ሙዚቃ ከሰው ልጅ ጋር ጥብቅ ቁርኝትና ትስስር አለው የሚለው ፒያኒስትና ሙዚቀኛ ግርማ ከሩሲያ ጋር ያለው ግላዊ ግንኙነትም ሙዚቃ ያወዳጀው መሆኑን ይናገራል ።
ከሩሲያ ጋር ያለኝ ግላዊ ግንኙነት የሚጀምረው በሙዚቃ ትምህርት ቤት የመጀመሪያ የፒያኖ አስተማሪዬ ስትሆን እሷም የሩሲያ የፒያኖ አስተማሪ ነበረች ።[...] አራት አመታትን አስተምራኛለች ። ከዚያም ሩሲያ ለኢትዮጵያ ብዙ እድሎችን እንደምትሰጥ አወቅሁ ፤ በተለይ ደግሞ በትምህርት ዘርፍ '' ሲል ተናግሯል።
ኢትዮጵያዊው ሙዚቀኛ በሩሲያ ስለነበረው 7ኛው ዓለም አቀፍ የሙዚቃ ውድድር 'ብራቮ ' ሽልማትና ከሌሎች የአፍሪካ ሀገራት ተፎካካሪዎቹን እንዲበልጥ ስላደረገው ልዩ ነገር ፣ ጥበብ አንድነትን ስለሚቀርፅበትም መንገድና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮችን በተመለከተ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት ይህን በእንግሊዘኛ ቋንቋ የቀረበዉን የሶቨርኒቲ ሶርስስ መሠናዶ ይከታተሉ።