ኪዬቭ የኩርስክን ክልል በማጥቃት ለራሷ ችግር ፈጥራለች ሲል ፑቲን ተናገሩ

ሰብስክራይብ

ኪዬቭ የኩርስክን ክልል በማጥቃት ለራሷ ችግር ፈጥራለች ሲል ፑቲን ተናገሩ

የዩክሬን ታጣቂ ኃይሎች በሩሲያ ኩርስክ ክልል ሰላማዊ ሰዎች ላይ ጨምሮ ብዙ ወንጀሎችን ፈጽመዋል ብለዋል።

ዩክሬን የውጊያ ዝግጁነቷን እያጣች እንደሆነና ሠራዊቱ 47% ብቻ የሰው ኃይል እንዳለውም ተናግረዋል።

#SPIEF2025

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0