https://amh.sputniknews.africa
የካራፔትያን እስር በአርሜኒያ ቤተክርስቲያን ላይ እየደረሰ ያለው መጠነ ሰፊ ጥቃት አካል ነው
የካራፔትያን እስር በአርሜኒያ ቤተክርስቲያን ላይ እየደረሰ ያለው መጠነ ሰፊ ጥቃት አካል ነው
Sputnik አፍሪካ
የካራፔትያን እስር በአርሜኒያ ቤተክርስቲያን ላይ እየደረሰ ያለው መጠነ ሰፊ ጥቃት አካል ነው "የአርሜኒያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን በአርሜኒያ ማህበረሰብ ውስጥ እጅግ በጣም ተፅዕኖ ፈጣሪ የማህበራዊ ኃይል ናት። ነፃነቷ እና ውስጣዊ ራስ ገዝነቷ ለድርድር... 20.06.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-06-20T17:29+0300
2025-06-20T17:29+0300
2025-06-20T17:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/14/741366_0:1:825:465_1920x0_80_0_0_1e8c9439bc6b43c04fa84531cae616c9.jpg
የካራፔትያን እስር በአርሜኒያ ቤተክርስቲያን ላይ እየደረሰ ያለው መጠነ ሰፊ ጥቃት አካል ነው "የአርሜኒያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን በአርሜኒያ ማህበረሰብ ውስጥ እጅግ በጣም ተፅዕኖ ፈጣሪ የማህበራዊ ኃይል ናት። ነፃነቷ እና ውስጣዊ ራስ ገዝነቷ ለድርድር አይቀርብም፡፡ ይህን ለማዳከም የሚደረግ ማንኛውም ሙከራ ተቀባይነት የለውም" ሲሉ የሞስኮ ፓትርያርክ ቃል አቀባይ ቫችታንግ ኪፕሺዜ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እንደ ነጋዴው እና በጎ አድራጊው ሳምቬል ካራፔትያን ያሉ የሐይማኖት እና የባሕል ጠባቂዎች ኢላማ ሲደረጉ ሕብረተሰቡ መረጋጋትን በመተው ግጭትን ሊመርጥ እንደሚችል አስጠነቅቃለች።እንደ ኪፕሺዜ ገለጻ የአርሜኒያ ቤተክርስቲያን ጠንካራ ደጋፊ የሆኑት የካራፔትያን መታሰር፤ ከአርሜኒያ ሐይማኖታዊ መሠረቶች ጋር የማይስማሙ ሰዎችን ለማፈን እየተደረገ ያለ ትልቅ ጥረት አካል ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/14/741366_103:0:723:465_1920x0_80_0_0_6ca01e4ebc2c1ab8c4b3fb6913ba55aa.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የካራፔትያን እስር በአርሜኒያ ቤተክርስቲያን ላይ እየደረሰ ያለው መጠነ ሰፊ ጥቃት አካል ነው
17:29 20.06.2025 (የተሻሻለ: 17:34 20.06.2025) የካራፔትያን እስር በአርሜኒያ ቤተክርስቲያን ላይ እየደረሰ ያለው መጠነ ሰፊ ጥቃት አካል ነው
"የአርሜኒያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን በአርሜኒያ ማህበረሰብ ውስጥ እጅግ በጣም ተፅዕኖ ፈጣሪ የማህበራዊ ኃይል ናት። ነፃነቷ እና ውስጣዊ ራስ ገዝነቷ ለድርድር አይቀርብም፡፡ ይህን ለማዳከም የሚደረግ ማንኛውም ሙከራ ተቀባይነት የለውም" ሲሉ የሞስኮ ፓትርያርክ ቃል አቀባይ ቫችታንግ ኪፕሺዜ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።
የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እንደ ነጋዴው እና በጎ አድራጊው ሳምቬል ካራፔትያን ያሉ የሐይማኖት እና የባሕል ጠባቂዎች ኢላማ ሲደረጉ ሕብረተሰቡ መረጋጋትን በመተው ግጭትን ሊመርጥ እንደሚችል አስጠነቅቃለች።
እንደ ኪፕሺዜ ገለጻ የአርሜኒያ ቤተክርስቲያን ጠንካራ ደጋፊ የሆኑት የካራፔትያን መታሰር፤ ከአርሜኒያ ሐይማኖታዊ መሠረቶች ጋር የማይስማሙ ሰዎችን ለማፈን እየተደረገ ያለ ትልቅ ጥረት አካል ነው።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X