ፑቲን ሩሲያ ዘመናዊ መሣሪያዎችን በማሟላት ወታደራዊ ተቋሞቿን እንደምታሻሽል ገለፁ

ሰብስክራይብ

ፑቲን ሩሲያ ዘመናዊ መሣሪያዎችን በማሟላት ወታደራዊ ተቋሞቿን እንደምታሻሽል ገለፁ

የሩሲያው ፕሬዚዳንት የሀገሪቱ የመከላከያ ዘርፍ ጥሩ እድገት ላይ እንደሚገኝ ተናግረዋል።

አክለውም ሩሲያ ወዳጃዊ ከሆኑ ሀገራት ጋር ወታደራዊ-ቴክኒካዊ ትብብርን ለማስፋፋት አቅዳለች ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0