ፑቲን ሀገራት አዲስ ዓለም አቀፍ የእድገት ሞዴል መቅረጽ ላይ እንዲሳተፉ ጥሪ አቀረቡ
16:59 20.06.2025 (የተሻሻለ: 17:34 20.06.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ፑቲን ሀገራት አዲስ ዓለም አቀፍ የእድገት ሞዴል መቅረጽ ላይ እንዲሳተፉ ጥሪ አቀረቡ
የሩሲያው ፕሬዚዳንት ተጨማሪ መግለጫዎች፦
▪የብሪክስ ሀገራት በዓለም ኢኮኖሚ ውስጥ ያላቸው ድርሻ መጨመሩ አይቀሬ ነው።
▪ ዓለም ከ ኒዮኮሎኒያዚም መርሆዎች ነፃ የሆነ አዲስ የልማት ሞዴል ያስፈልጋታል።
▪የግሎባላይዜሽን ዘመን አሮጌ አሠራሮች ፋይዳቸውን አጥተው ውድቅ ሆነዋል።
▪ቢሊየነሮችን የማያገልገል በመሠረታዊነት አዲስ የሆነ የልማት ሞዴልን መከተል ያስፈልጋል።
▪የሥልጣኔን ወደፊት መራመድ ማረጋገጥ የሚቻለው እንደ ብሪክስ ባሉ ማኅበራት ውስጥ የሀገራት የጋራ መተባበር ብቻ ነው።
▪ የሩሲያ ባለሥልጣናት የንግድ እንቅፋቶችን በማስወገድ የአዲስ የውጭ ንግድ ጥራት ለማሳካት በሚደረገው ጥረት አዳዲስ የገበያ ዕድሎችን ይከፍታሉ።
▪ ዓለም አቀፍ ተግዳሮቶች ዓለም አቀፍ ምላሽ ይፈልጋሉ፤ ማንም ብቻውን መፍታት አይቻልም።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X