ፑቲን በሴንት ፒተርስበርግ ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ፎረም ስብሰባ ላይ ያደረጓቸው ዋና ዋና ንግግሮች
16:20 20.06.2025 (የተሻሻለ: 16:34 20.06.2025)
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱፑቲን በሴንት ፒተርስበርግ ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ፎረም ስብሰባ ላይ ያደረጓቸው ዋና ዋና ንግግሮች

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ፑቲን በሴንት ፒተርስበርግ ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ፎረም ስብሰባ ላይ ያደረጓቸው ዋና ዋና ንግግሮች
▪ ሩሲያ ከትላልቅ ኢኮኖሚዎች አንዷ በመሆን ቦታዋን በፅናት ማስቀጠል አለባት።
▪ አስቸጋሪ የሆኑ የውጭ ሁኔታዎች ቢኖሩም፣ የሩሲያ አጠቃላይ የሀገር ውስጥ ምርት ባለፉት ሁለት ዓመታት ከዓለም አማካኝ በበለጠ ፍጥነት ጨምሯል።
▪ ከነዳጅ እና ጋዝ ውጭ የሆነው አጠቃላይ የሀገር ውስጥ ምርት በከፍተኛ ደረጃ እያደገ ነው።
▪ የመከላከያ ኢንዱስትሪ ኮምፕሌክስ፣ እንዲሁም የግብርና-ኢንዱስትሪ ኮምፕሌክስ፣ ግንባታ፣ ፋይናንስ እና ሌሎች ዘርፎች ሁሉም ከሩሲያ አጠቃላይ የአገር ውስጥ ምርት ዕድገት ጋር የተገናኙ ናቸው።
▪ የሩሲያ የሥራ አጥነት መጠን በታሪክ ዝቅተኛው ደረጃ ላይ ደርሷል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X