ፑቲን በዓለማችን ላይ ቀውሶች በፍጥነት እየተቀጣጠሉ ነው ሲሉ ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱፑቲን በዓለማችን ላይ ቀውሶች በፍጥነት እየተቀጣጠሉ ነው ሲሉ ተናገሩ
ፑቲን በዓለማችን ላይ ቀውሶች በፍጥነት እየተቀጣጠሉ ነው ሲሉ ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 20.06.2025
ሰብስክራይብ

ፑቲን በዓለማችን ላይ ቀውሶች በፍጥነት እየተቀጣጠሉ ነው ሲሉ ተናገሩ

ለማሳያም በመካከለኛውን ምሥራቅ ያለውን ሁኔታ አንስተዋል።

የሩሲያ አጠቃላይ የሀገር ውስጥ ምርት አስቸጋሪ ውጫዊ ሁኔታ ቢኖርም ከዓለም አማካይ በላይ ለሁለት ዓመታት ያህል እንዳደገ ተናግረዋል።

የጥሬ ዕቃ ለሩሲያ ኢኮኖሚ የሚያበረክተው አስተዋፅኦ ወሳኝ አይደለም ብለዋል።

በተመሳሳይ የወታደራዊ-ኢንዱስትሪው ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ለኢኮኖሚያዊ ዕድገቱ መሠረት መሆኑን አቁሟል ሲለ ተናግዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0