ትራምፕ ኢራን ላይ ጥቃት የመሠንዘር ዕቅዳቸውን በተመለከተ ውሳኔያቸውን በቅርቡ ይፋ አደረጋለሁ አሉ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱትራምፕ ኢራን ላይ ጥቃት የመሠንዘር ዕቅዳቸውን በተመለከተ ውሳኔያቸውን በቅርቡ ይፋ አደረጋለሁ አሉ
ትራምፕ ኢራን ላይ ጥቃት የመሠንዘር ዕቅዳቸውን በተመለከተ ውሳኔያቸውን በቅርቡ ይፋ አደረጋለሁ አሉ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 19.06.2025
ሰብስክራይብ

ትራምፕ ኢራን ላይ ጥቃት የመሠንዘር ዕቅዳቸውን በተመለከተ ውሳኔያቸውን በቅርቡ ይፋ አደረጋለሁ አሉ

የኋይት ሃውስ ቃል አቀባይ ካሮሊን ሌቪት ፕሬዝዳንት ትራምፕ በሚቀጥሉት ሁለት ሳምንታት አሜሪካ በጦርነቱ ውስጥ ስለሚኖራት ጣልቃ ገብንት አቋማቸውን ያሳውቃሉ ብለዋል።

ከኢራን ጋር በኒውክሌር መርሃ ግብሯ ዙሪያ "የተሳካ ድርድር" ሊካሄድ ይችላል ብለው እንደሚያምኑም ገልፀዋል።

ኋይት ሃውስ ዩናይትድ ስቴትስ ከኢራን ጋር በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ግንኙነቷን መቀጠሏን ጠቁሟል።

በእንግሊዘኛ ያነብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0