ዲጂታል ገንዘቦች ከምዕራቡ ዓለም ነጻ የሆነ የብሪክስ የፋይናንስ መሠረተ ልማት መፍጠር ያስችላሉ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱዲጂታል ገንዘቦች ከምዕራቡ ዓለም ነጻ የሆነ የብሪክስ የፋይናንስ መሠረተ ልማት መፍጠር ያስችላሉ
ዲጂታል ገንዘቦች ከምዕራቡ ዓለም ነጻ የሆነ የብሪክስ የፋይናንስ መሠረተ ልማት መፍጠር ያስችላሉ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 19.06.2025
ሰብስክራይብ

ዲጂታል ገንዘቦች ከምዕራቡ ዓለም ነጻ የሆነ የብሪክስ የፋይናንስ መሠረተ ልማት መፍጠር ያስችላሉ

ቦሪስ ቲቶቭ በ #SPIEF2025 ጉባኤ ላይ እንደተናገሩት "የቅርብ ግዜ ቴክኖሎጂዎች በዓለም አቀፍ የክፍያ ሥርዓቶች ላይ ጭምር አዳዲስ ዕድሎችን እየፈጠሩ ነው። ዲጂታል ሩብል የመንግሥት ገንዘብ እና የተዋሃደ የዲጂታል መድረክ ነው" ብለዋል።

የሩሲያ ፕሬዝዳንት በዓለም አቀፍ ድርጅቶች የዘላቂ ልማት ግቦች አፈጻጸም ልዩ መልዕክተኛው የፖለቲካ ቁርጠኝነቱ ካለ፤ የማንኛውም ሀገር ገንዘብ ብሎክቼን ላይ ተመሥርቶ ቶክናይዝድ ሊሆን እንደሚችል ገልፀዋል።

ቲቶቭ እንደተናገሩት የብሪክስ ሀገራት ብሔራዊ ዲጂታል ስሪት የሆኑ ገንዘቦቻቸውን ሊያወጡ ይችላሉ።

የተዋሃደ የብሪክስ የቴክኖሎጂ መድረክ በአባል ሀገራት መካከል ከዶላር ወይም ከዩሮ ነጻ በሆነ የግብይት ማዕከል በኩል ክፍያዎችን ያስችላል ሲሉም አክለዋል።

በሰው ሰራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምሥል

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0