ቭላድሚር ፑቲን ከ #SPIEF2025 ጉባኤ ጎን ለጎን ከደቡብ አፍሪካ ምክትል ፕሬዝዳንት ፖል ማሻቲል ጋር ተገናኝተው ተወያዩ

ሰብስክራይብ

ቭላድሚር ፑቲን ከ #SPIEF2025 ጉባኤ ጎን ለጎን ከደቡብ አፍሪካ ምክትል ፕሬዝዳንት ፖል ማሻቲል ጋር ተገናኝተው ተወያዩ

በስብሰባው የተሰጡ ቁልፍ መግለጫዎች፦

🟠 ፑቲን የሩሲያ እና ደቡብ አፍሪካ ግንኙነት በስትራቴጂካዊ አጋርነት መርሆዎች ላይ ተመሥርቶ እያደገ ነው ብለዋል።

🟠 ፑቲን ከደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ ጋር ቋሚ ግንኙነት እንዳላቸው ገልፀው፤ መልካም ምኞታቸውን ልከዋል።

🟠 ማሻቲሌ የደቡብ አፍሪካ ሕዝብ ሞስኮ ከአፓርታይድ አገዛዝ ነፃ እንዲወጡ ያደረገችውን ድጋፍ መቼም ቢሆን አይረሱም ብለዋል።

🟠 ፑቲን ከአፍሪካ ሀገራት ጋር ያለውን ግንኙነት ማጠናከር ለሩሲያ ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ ነው ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0