https://amh.sputniknews.africa
የወደፊቱ የዲጂታል ዓለም ፦ አፍሪካ በቴክኖሎጂ ዘመን ያላት ድምፅ
የወደፊቱ የዲጂታል ዓለም ፦ አፍሪካ በቴክኖሎጂ ዘመን ያላት ድምፅ
Sputnik አፍሪካ
🌍 አፍሪካ በዲጂታሉ ዓለም መስቀለኛ መንገድ ላይ ቆማለች። የምዕራባውያን ቴክኖሎጂ እና የሰው ሰራሽ አስተውሎት የበላይነት በያዙበት በዚህ ወቅት ጥያቄው ግልጽ ነው፡- አፍሪካ ማንነቷን ጠብቃ ዲጂታል ዓለሙን በመምራት ቀዳሚ መሆን ትችላለችን ? 19.06.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-06-19T19:00+0300
2025-06-19T19:00+0300
2025-06-19T19:00+0300
the rising south
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/13/732080_0:0:1340:754_1920x0_80_0_0_3050eb0640142767cc16fed24c27e3ce.png
የወደፊቱ የዲጂታል ዓለም ፦ አፍሪካ በቴክኖሎጂ ዘመን ያላት ድምፅ
Sputnik አፍሪካ
አፍሪካ በዲጂታሉ ዓለም መስቀለኛ መንገድ ላይ ቆማለች። የምዕራባውያን ቴክኖሎጂ እና የሰው ሰራሽ አስተውሎት የበላይነት በያዙበት በዚህ ወቅት ጥያቄው ግልጽ ነው፡- አፍሪካ ማንነቷን ጠብቃ ዲጂታል ዓለሙን በመምራት ቀዳሚ መሆን ትችላለችን ?
በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ክፍል፣ ዶ/ር ብርሃኑ እሸቴ፣ በሚቺጋን ዩኒቨርሲቲ፣ ዩ.ኤስ.ኤ ረዳት ፕሮፌሰር ፣ ዶ/ር ዮአኪም ጂ. ፐርሶን፣ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የስነ ጥበብ እና ዲዛይን ትምህርት ቤት ረዳት ፕሮፌሰር እና ዶ/ር ዝናወርቅ አሰፋ፣ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ቋንቋዎች እና ባህል ማዕከል ኃላፊ በአንገብጋቢዉ ጉዳይ ላይ ሃሳባቸውን አጋርተውናል።
ዶ/ር ዝናወርቅ ፣ “ባህላችንን ለዓለም በተለይም ለ ብሪክስ አባል ሀገራት ለማካፈል ራሳችንን ማዘጋጀት አለብን […] ፕሮጀክቶችን፣ የፕሮፖዛል ሃሳቦችን አዘጋጅተን ለ ብሪክስ ሀገራት ማህበረሰብ ማቅረብ አለብን።” በማለት ተናግረዋል፡፡
ዶ/ር ዮአኪም የአካባቢ ዩኒቨርሲቲዎች ወጣቶችን በምርምር እንዲሳተፉ እና [የአካባቢ] ቁሳቁሶችን በመሰብሰብ ረገድ ትልቅ ሚና መጫወት ይችላሉ ሲሉ መክረዋል።
ዶ/ር ብርሃኑ፣ “አፍሪካውያን ጉዳዩን አጥብቀው መያዝ አለባቸው […] አንድን ቴክኖሎጂ ስትጠቀም ራስህን፣ ቋንቋህን፣ ባህልህን፣ ታሪክህን እና የቃል ወጎችህን ታያለህ?” ሲሉ አፍሪካ ተወዳዳሪ መሆን የምትችለው መሰረቷን ባለመርሳት ጭምር ነው ሲሉ ተናግረዋል።
ሃሳቡን በጥልቀት ለመረዳት ይህን በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበዉን የራይዚንግ ሳውዝ ፕሮግራም ይከታተሉ!
🌍 አፍሪካ በዲጂታሉ ዓለም መስቀለኛ መንገድ ላይ ቆማለች። የምዕራባውያን ቴክኖሎጂ እና የሰው ሰራሽ አስተውሎት የበላይነት በያዙበት በዚህ ወቅት ጥያቄው ግልጽ ነው፡- አፍሪካ ማንነቷን ጠብቃ ዲጂታል ዓለሙን በመምራት ቀዳሚ መሆን ትችላለችን ?በዚህ የራይዚንግ ሳውዝ ክፍል፣ ዶ/ር ብርሃኑ እሸቴ፣ በሚቺጋን ዩኒቨርሲቲ፣ ዩ.ኤስ.ኤ ረዳት ፕሮፌሰር ፣ ዶ/ር ዮአኪም ጂ. ፐርሶን፣ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የስነ ጥበብ እና ዲዛይን ትምህርት ቤት ረዳት ፕሮፌሰር እና ዶ/ር ዝናወርቅ አሰፋ፣ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ቋንቋዎች እና ባህል ማዕከል ኃላፊ በአንገብጋቢዉ ጉዳይ ላይ ሃሳባቸውን አጋርተውናል።ዶ/ር ዮአኪም የአካባቢ ዩኒቨርሲቲዎች ወጣቶችን በምርምር እንዲሳተፉ እና [የአካባቢ] ቁሳቁሶችን በመሰብሰብ ረገድ ትልቅ ሚና መጫወት ይችላሉ ሲሉ መክረዋል።ሃሳቡን በጥልቀት ለመረዳት ይህን በእንግሊዝኛ ቋንቋ የቀረበዉን የራይዚንግ ሳውዝ ፕሮግራም ይከታተሉ!ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Afripods – Deezer – Pocket Casts – Podcast Addict – Spotify
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/13/732080_168:0:1173:754_1920x0_80_0_0_c7cde140311f92e68b9af7bbfdff9339.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
аудио
የወደፊቱ የዲጂታል ዓለም ፦ አፍሪካ በቴክኖሎጂ ዘመን ያላት ድምፅ
🌍 አፍሪካ በዲጂታሉ ዓለም መስቀለኛ መንገድ ላይ ቆማለች። የምዕራባውያን ቴክኖሎጂ እና የሰው ሰራሽ አስተውሎት የበላይነት በያዙበት በዚህ ወቅት ጥያቄው ግልጽ ነው፡- አፍሪካ ማንነቷን ጠብቃ ዲጂታል ዓለሙን በመምራት ቀዳሚ መሆን ትችላለችን ?