ቡርኪና ፋሶ በኒውክሌር ዘርፍ ከሩሲያ ጋር አዲስ የትብብር መስክ እንደከፈተች የሀገሪቱ ባለሥልጣን ተናገሩ

ሰብስክራይብ

ቡርኪና ፋሶ በኒውክሌር ዘርፍ ከሩሲያ ጋር አዲስ የትብብር መስክ እንደከፈተች የሀገሪቱ ባለሥልጣን ተናገሩ

የቡርኪና ፋሶ የኢነርጂ ሚኒስትር ያኮባ ዛብሬ ጎውባ ከ #SPIEF2025 ጎንዮሽ በቡርኪና ፋሶ እና በሩሲያ መካከል የተፈረመውን የትብብር ስምምነት "በጣም ጠቃሚ እርምጃ " ሲሉ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ገልጸውታል።

"ከወዲሁ ብዙ እርምጃዎችን ወስደናል፤ ከሮሳቶም ጋር ከተፈረመው ፍኖተ ካርታ ባሻገር፤ እ.ኤ.አ በ2024 አራት የመግባቢያ ስምምነቶች ማጠናቀቅ ችለናል" ሲሉ ተናግረዋል።

ቡርኪና ፋሶ የኒውክሌር ኃይል ልማቷን ለማስጀመር የሮሳቶምን የገንዘብ እና የቴክኒክ ፕሮፖዛል እየተጠባበቀች ነው ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0