https://amh.sputniknews.africa
የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ኃይል በደቡብ ሱዳን ለሚገኝ ሆስፒታል የህክምና መድኃኒቶችና ቁሳቁሶች ድጋፍ አደረገ
የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ኃይል በደቡብ ሱዳን ለሚገኝ ሆስፒታል የህክምና መድኃኒቶችና ቁሳቁሶች ድጋፍ አደረገ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ኃይል በደቡብ ሱዳን ለሚገኝ ሆስፒታል የህክምና መድኃኒቶችና ቁሳቁሶች ድጋፍ አደረገ ልዑኩ የወባ መድኃኒቶችን፣ የህመም ማስታገሻዎችን፣ አንቲባዮቲኮችን፣ እንደ የደም ግፊት ያሉ ሥር የሰደዱ በሽታዎችን ለማከም የሚያገለግሉ... 19.06.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-06-19T16:13+0300
2025-06-19T16:13+0300
2025-06-19T16:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/13/731101_0:10:1200:685_1920x0_80_0_0_d602fd6c84ca2c8b7185cdd6f8677fdb.jpg
የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ኃይል በደቡብ ሱዳን ለሚገኝ ሆስፒታል የህክምና መድኃኒቶችና ቁሳቁሶች ድጋፍ አደረገ ልዑኩ የወባ መድኃኒቶችን፣ የህመም ማስታገሻዎችን፣ አንቲባዮቲኮችን፣ እንደ የደም ግፊት ያሉ ሥር የሰደዱ በሽታዎችን ለማከም የሚያገለግሉ መድኃኒቶችን እና የቀዶ ጥገና ቁሳቁሶችን በጆንግሌ ክልል ቦር ስቴት ሆስፒታል አበርክቷል። የኢትዮጵያ ሰለም አስከባሪ ኃይል አዛዥ ሌተናንት ኮሎኔል ደሳለኝ ሳህል በርክክብ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ ባደረጉት ንግግር "የሁለት ሀገራት ሰዎች ብንሆንም፤ አንድ ቤተሰብ ነን፤ ቤተሰብ ደግሞ ያለውን ያጋራል" ብለዋል። ከድጋፉ በተጨማሪ ሰላም አስከባሪ ኃይሉ ለእርዳታ መኪኖች ከለላ እንዲሁም በአካባቢው ጥበቃ በማድረግ ህይወት አዳኝ አገልግሎቶች ለሕዝቡ እንዲደርሲ የበኩሉን ሚና እየተጫወተ እንደሚገኝ ተገልጿል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/13/731101_137:0:1064:695_1920x0_80_0_0_3601caf4bbac9e149d6b6b1b5ca9194c.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ኃይል በደቡብ ሱዳን ለሚገኝ ሆስፒታል የህክምና መድኃኒቶችና ቁሳቁሶች ድጋፍ አደረገ
16:13 19.06.2025 (የተሻሻለ: 16:34 19.06.2025) የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ኃይል በደቡብ ሱዳን ለሚገኝ ሆስፒታል የህክምና መድኃኒቶችና ቁሳቁሶች ድጋፍ አደረገ
ልዑኩ የወባ መድኃኒቶችን፣ የህመም ማስታገሻዎችን፣ አንቲባዮቲኮችን፣ እንደ የደም ግፊት ያሉ ሥር የሰደዱ በሽታዎችን ለማከም የሚያገለግሉ መድኃኒቶችን እና የቀዶ ጥገና ቁሳቁሶችን በጆንግሌ ክልል ቦር ስቴት ሆስፒታል አበርክቷል።
የኢትዮጵያ ሰለም አስከባሪ ኃይል አዛዥ ሌተናንት ኮሎኔል ደሳለኝ ሳህል በርክክብ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ ባደረጉት ንግግር "የሁለት ሀገራት ሰዎች ብንሆንም፤ አንድ ቤተሰብ ነን፤ ቤተሰብ ደግሞ ያለውን ያጋራል" ብለዋል።
ከድጋፉ በተጨማሪ ሰላም አስከባሪ ኃይሉ ለእርዳታ መኪኖች ከለላ እንዲሁም በአካባቢው ጥበቃ በማድረግ ህይወት አዳኝ አገልግሎቶች ለሕዝቡ እንዲደርሲ የበኩሉን ሚና እየተጫወተ እንደሚገኝ ተገልጿል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X