በአፋር ባለፉት ሰባት ዓመታት ከ300 በላይ ፋብሪካዎች ተገንብተዋል ተባለ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበአፋር ባለፉት ሰባት ዓመታት ከ300 በላይ ፋብሪካዎች ተገንብተዋል ተባለ
በአፋር ባለፉት ሰባት ዓመታት ከ300 በላይ ፋብሪካዎች ተገንብተዋል ተባለ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 19.06.2025
ሰብስክራይብ

በአፋር ባለፉት ሰባት ዓመታት ከ300 በላይ ፋብሪካዎች ተገንብተዋል ተባለ

በክልሉ ከፍተኛ አምራቾች ወደ ሥራ ገብተው እየተንቀሳቀሱ እንደሆነ የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ አስታውቋል።

የተገነቡት ፋብሪካዎች፦

🟠አነስተኛ፣ መካከለኛ እና ከፍተኛ ምርት አምራች ፋብሪካዎችና

🟠አንድ ኢንደስትሪ ፓርክ

🟠የጨውና የብሮሚን ማምረቻ ፋብሪካዎች

አፍዴራ ላይ ብቻ ከ20 በላይ ፋብሪካዎች መገንባተቸው ተገልጿል፡፡

ፋብሪካዎቹ ለበርካታ ዜጎች የሥራ ዕድል ፈጥረዋል ተብሏል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
በአፋር ባለፉት ሰባት ዓመታት ከ300 በላይ ፋብሪካዎች ተገንብተዋል ተባለ - Sputnik አፍሪካ
1/2
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
በአፋር ባለፉት ሰባት ዓመታት ከ300 በላይ ፋብሪካዎች ተገንብተዋል ተባለ - Sputnik አፍሪካ
2/2
1/2
2/2
አዳዲስ ዜናዎች
0