አራት ዓለም አቀፍ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ የማዕድን ዘርፍ ለመሠማራት ፍላጎት እንዳላቸው ገለፁ
11:03 19.06.2025 (የተሻሻለ: 11:24 19.06.2025)
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱአራት ዓለም አቀፍ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ የማዕድን ዘርፍ ለመሠማራት ፍላጎት እንዳላቸው ገለፁ

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
አራት ዓለም አቀፍ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ የማዕድን ዘርፍ ለመሠማራት ፍላጎት እንዳላቸው ገለፁ
በኪንሻሳ የኢትዮጵያ አምባሳደር መኩሪያ ጌታቸው በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የማዕድን ሳምንት በሀገሪቱ የማዕድን ሀብት እና የኢንቨስትመንት ዕድል ዙሪያ ለተሳታፊዎች ማብራሪያ ሰጥተዋል።
በዝግጅቱ ከተሳተፉ ኩባንያዎች መካከል፦
🟠ቪንማርት ግሩፕ፣
🟠ሂንዱስታን ኮፐር፣
🟠አልማና ግሩፕ ቡሊዮን 247 እና
🟠ባባ የማዕድን ቆፋሮ እና ፍለጋ በኢትዮጵያ በማዕድን ዘርፍ ለመሠማራት እንደሚፈልጉ ገልፀዋል።
አምባሳደሩ በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ በተለያዩ ዘርፎች ተሠማርተው መሥራት ለሚፈልጉ የኢትዮጵያ ባለሀብቶች ገለጻ ማድረጋቸውንም ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ ያሳያል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ