ሩሲያ ከደቡብ አፍሪካ ጋር በኢንዱስትሪና ኢነርጂ ትብብር ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆኗን የሩሲያ ጠቅላይ ሚኒስትር ገለፁ
16:15 18.06.2025 (የተሻሻለ: 16:34 18.06.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
ሩሲያ ከደቡብ አፍሪካ ጋር በኢንዱስትሪና ኢነርጂ ትብብር ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆኗን የሩሲያ ጠቅላይ ሚኒስትር ገለፁ
ሚካሂል ሚሹስቲን ከደቡብ አፍሪካው ምክትል ፕሬዝዳንት ፖል ማሻቲሌ ጋር በሞስኮ ባደረጉት ውይይት ላይ የተሰጡ ቁልፍ መግለጫዎች፦
▪ሞስኮ ከደቡብ አፍሪካ ጋር ትብብር ማጠናከር ላይ ከፍተኛ ትኩረት ትሰጣለች፣
▪በሞስኮ እና ፕሪቶሪያ መካከል የንግድ እና ኢንቨስትመንት ትብብርን ማሳደግ ላይ ያተኮረ ልዩ ስብሰባ በ #SPIEF2025 ይካሄዳል፣
▪ደቡብ አፍሪካ ከሩሲያ ጋር ያላትን የንግድ ግንኙነትን ማጠናከር ትሻለች፣
▪ደቡብ አፍሪካ የሁለትዮሽ የንግድ ልውውጥን በእጥፍ ለማሳደግ አቅዳለች፤
▪ፕሪቶሪያ ተጨማሪ የግብርና ምርቶችን ወደ ሩሲያ ለመላክ ትፈልጋለች፤ የሀገሪቱ ገበያ ለሩሲያ ኩባንያዎች ክፍት ናቸው።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X