ትራምፕ ኢራን "ያለ ቅድመ ሁኔታ እጅ እንድትሰጥ" ጠየቁ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱትራምፕ ኢራን "ያለ ቅድመ ሁኔታ እጅ እንድትሰጥ" ጠየቁ
ትራምፕ ኢራን ያለ ቅድመ ሁኔታ እጅ እንድትሰጥ ጠየቁ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 17.06.2025
ሰብስክራይብ

ትራምፕ ኢራን "ያለ ቅድመ ሁኔታ እጅ እንድትሰጥ" ጠየቁ

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት የኢራኑ መንፈሳዊ መሪ አያቶላ አሊ ኻሜኔይ የት እንደሚገኙ በትክክል እንደሚያውቁም ገልጸዋል። ይሁን እንጂ ዩናይትድ ስቴትስ እርሳቸውን "ለጊዜውም ቢሆን" ለማጥፋት ፍላጎት እንደሌላት ተናግረዋል።

ትራምፕ የኢራን አየር ክልል ሙሉ በሙሉ በአሜሪካ ቁጥጥር ስር መዋሉንም አስታውቀዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0