ነገ በሚጀመረው የሴንት ፒተርስበርግ ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ፎረም (SPIEF2025) ላይ 20 ሺህ ተሳታፊዎች እንደሚገኙ የፕሬዝዳንቱ ረዳት አስታወቁ
18:30 17.06.2025 (የተሻሻለ: 18:54 17.06.2025)
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱነገ በሚጀመረው የሴንት ፒተርስበርግ ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ፎረም (SPIEF2025) ላይ 20 ሺህ ተሳታፊዎች እንደሚገኙ የፕሬዝዳንቱ ረዳት አስታወቁ

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ነገ በሚጀመረው የሴንት ፒተርስበርግ ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ፎረም (SPIEF2025) ላይ 20 ሺህ ተሳታፊዎች እንደሚገኙ የፕሬዝዳንቱ ረዳት አስታወቁ
ከረዳቱ መግለጫ የተወሰዱ ቁልፍ ነጥቦች፦
በ "SPIEF" ጉባኤ ከ150 በላይ ዝግጅቶች የሚካሄዱ ሲሆን ከእነዚህም መካከል የሻንጋሃይ የትብብር ድርጅት እና የብሪክስ ፎረሞች እንዲሁም ክልላዊው ቢዝነስ ትዌንቲ (B20) ፎረም ይገኙበታል።
የ50 ሀገራት ፖለቲከኞች በፎረሙ ይሳተፋሉ። ከእነዚህም መካከል የኢንዶኔዥያ፣ ደቡብ አፍሪካ፣ ቻይና፣ ኢራቅ፣ ቬትናም እና ላኦስ ተጠቃሽ ናቸው።
የአሜሪካ የንግድ ተወካዮችም በፎረሙ ይሳተፋሉ።
የኢንዶኔዥያ ፕሬዝዳንት፣ የባህሬን ተወካይ፣ የቻይና ምክር ቤት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የደቡብ አፍሪካ ምክትል ፕሬዝዳንት ከፑቲን ጋር በ "SPIEF" ፎረም መክፈቻ ላይ ይሳተፋሉ።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X