ፑቲን ከደቡብ አፍሪካ ምክትል ፕሬዝዳንት ፖል ማሻቲሌ ጋር በሴንት ፒተርስበርግ የሁለትዮሽ ውይይት እንደሚያደርጉ ተገለፀ
18:13 17.06.2025 (የተሻሻለ: 18:34 17.06.2025)
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱፑቲን ከደቡብ አፍሪካ ምክትል ፕሬዝዳንት ፖል ማሻቲሌ ጋር በሴንት ፒተርስበርግ የሁለትዮሽ ውይይት እንደሚያደርጉ ተገለፀ

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ፑቲን ከደቡብ አፍሪካ ምክትል ፕሬዝዳንት ፖል ማሻቲሌ ጋር በሴንት ፒተርስበርግ የሁለትዮሽ ውይይት እንደሚያደርጉ ተገለፀ
የሩሲያው ፕሬዝዳንት በሴንት ፒተርስበርግ ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ፎረም #SPIEF2025 ጎን ለጎን ያሏቸውን እቅዶች ረዳታቸው ኡሻኮቭ ገልፀዋል፦
እሮብ፦ ከአዲሱ ልማት ባንክ ፕሬዝዳንት ዲልማ ሩሴፍ ጋር ስብሰባ ይኖራቸዋል።
ሐሙስ፦ ከኢንዶኔዢያ ፕሬዝዳንት ፕራቦዎ ሱቢያንቶ ጋር የሚወያዩ ሲሆን ስምምነቶች እና የጋራ የጋዜጣዊ መግለጫዎችን ይሰጣሉ ተብሎ ይጠበቃል።
አርብ፦ ከቻይና ምክር ቤት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ዲንግ ሹኢሻንግ ጋር የሚካሄድ ውይይት።
▪ከኦፔክ ዋና ፀሐፊ ሃይተም አል-ጋሃስ ጋር የሚካሄድ ንግግር።
▪ከባህሬን ብሔራዊ ደህንነት አማካሪ ሼክ ናሰር ቢን ሃማድ አል-ካሊፋ ጋር የሚደረግ ስብሰባ።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X