የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለስምንተኛ ጊዜ የአፍሪካ ምርጡ አየር መንገድ ተብሎ ተመረጠ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየኢትዮጵያ አየር መንገድ ለስምንተኛ ጊዜ የአፍሪካ ምርጡ አየር መንገድ ተብሎ ተመረጠ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለስምንተኛ ጊዜ የአፍሪካ ምርጡ አየር መንገድ ተብሎ ተመረጠ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 17.06.2025
ሰብስክራይብ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለስምንተኛ ጊዜ የአፍሪካ ምርጡ አየር መንገድ ተብሎ ተመረጠ

ከአፍሪካ ግዙፉ አየር መንገድ በስካይትራክስ 2025 የአየር መንገዶች ሽልማት በርካታ ክብሮችን ተቀዳጅቷል።

🟠የአፍሪካ ምርጥ የቢዝነስ ክፍል

🟠የአፍሪካ ምርጥ የኢኮኖሚ ክፍል እና

🟠በአፍሪካ ቢዝነስ ክፍል ምርጥ ምግብ አገልግሎት ሰጪ አየር መንገድ በመባል ሽልማት ተበርክቶለታል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0