በኬንያ የጦማሪው አልበርት እጅዋንግ ሞትን ተከትሎ በተነሳው ተቃውሞ አንድ ሰው በፖሊስ መገደሉ ተሰማ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበኬንያ የጦማሪው አልበርት እጅዋንግ ሞትን ተከትሎ በተነሳው ተቃውሞ አንድ ሰው በፖሊስ መገደሉ ተሰማ
በኬንያ የጦማሪው አልበርት እጅዋንግ ሞትን ተከትሎ በተነሳው ተቃውሞ አንድ ሰው በፖሊስ መገደሉ ተሰማ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 17.06.2025
ሰብስክራይብ

በኬንያ የጦማሪው አልበርት እጅዋንግ ሞትን ተከትሎ በተነሳው ተቃውሞ አንድ ሰው በፖሊስ መገደሉ ተሰማ

ሟቹ  ከሁለት የፖሊስ መኮንኖች ጋር ሲነጋገር እንደነበር፤ ከዛም ክርክር እንደተፈጠረና ከፖሊስ መኮንኖቹ አንዱ ተኩስ እንደከፈተ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0