የኢራን-እስራኤል ጦርነት በአፍሪካ ሀገራት ላይ ኢኮኖሚያዊ ላይ ተፅዕኖ ሊያሳድር ይችላል

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየኢራን-እስራኤል ጦርነት በአፍሪካ ሀገራት ላይ ኢኮኖሚያዊ ላይ ተፅዕኖ ሊያሳድር ይችላል
የኢራን-እስራኤል ጦርነት በአፍሪካ ሀገራት ላይ ኢኮኖሚያዊ ላይ ተፅዕኖ ሊያሳድር ይችላል - Sputnik አፍሪካ, 1920, 17.06.2025
ሰብስክራይብ

የኢራን-እስራኤል ጦርነት በአፍሪካ ሀገራት ላይ ኢኮኖሚያዊ ላይ ተፅዕኖ ሊያሳድር ይችላል

"ሁሉም የአክሲዮን ገበያዎች ሊወድቁ ይችላሉ፡፡ ከውጭ የምናስመጣቸው ምርቶች ዋጋ ይጨምራል" ሲሉ ኒጀራዊው የሶሺዮ-ኢኮኖሚ እና ፖለቲካ ተንታኝ ኢሱፉ ቦባካር ካዶ ማጋጊ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።

🟠 በጦርነቱ ተፅዕኖ ምክንያት ኃያላን ሀገራት ዋጋ ሊጨምሩ ይችላል፤ ይህም በገቢ ምርቶች ላይ በእጅጉ የሚተማመኑ የአፍሪካ ሀገራትን ይጎዳል።

🟠 የዋጋ ግሽበት ከቁጥጥር ውጪ ሊሆን ይችላል፤ ይህም በግጭቱ ውስጥ በቀጥታ ያልተሳተፉ ክልሎች ላይ ተፅዕኖ ይፈጥራል።

🟠 በተጨማሪም አፍሪካ በዓለም አቀፍ ትስስሯ ምክንያት ወደ ጦርነቱ ልትሳብ ትችላለች።

በሰው ሰራሽ አስተውህሎት የበለፀ ምሥል

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0