https://amh.sputniknews.africa
የብራዚሉ አውሮፕላን አምራች ኤምብሬር ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ፍላጎት ምቹ የሆኑ አውሮፕላኖችን ለማቅረብ እየሠራ እንደሆነ ገለፀ
የብራዚሉ አውሮፕላን አምራች ኤምብሬር ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ፍላጎት ምቹ የሆኑ አውሮፕላኖችን ለማቅረብ እየሠራ እንደሆነ ገለፀ
Sputnik አፍሪካ
የብራዚሉ አውሮፕላን አምራች ኤምብሬር ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ፍላጎት ምቹ የሆኑ አውሮፕላኖችን ለማቅረብ እየሠራ እንደሆነ ገለፀየኩባንያው የኮሜርሻል አቪዬሽን ፐሬዝዳንት እና ዋና ሥራ አስፈፃሚ አርጃን ሜየር ኢትዮጵያ ከፍተኛ የአቪዬሽን አቅም እንዳላት... 17.06.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-06-17T15:41+0300
2025-06-17T15:41+0300
2025-06-17T16:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/11/708218_0:22:701:416_1920x0_80_0_0_dcb376f1fea786826bbdd684494748f8.jpg
የብራዚሉ አውሮፕላን አምራች ኤምብሬር ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ፍላጎት ምቹ የሆኑ አውሮፕላኖችን ለማቅረብ እየሠራ እንደሆነ ገለፀየኩባንያው የኮሜርሻል አቪዬሽን ፐሬዝዳንት እና ዋና ሥራ አስፈፃሚ አርጃን ሜየር ኢትዮጵያ ከፍተኛ የአቪዬሽን አቅም እንዳላት ለካፒታል ጋዜጣ ተናግረዋል፡፡“ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር ከአስር ዓመት በላይ ሠርተናል፡፡ እነሱ ጋር አውሮፕላን ባይኖረንም፤ ወደፊት የሚኖራቸውን ፍላጎት፣ እንዴት ድጋፍ ማድረግ እንደምንችልና መፍትሄዎቻችንን እንዴት ማበጀት እንዳለብን ለማወቅ ተቀራርበን እየሠራን ነው፡፡"ሥራ አስፈፃሚው አክለውም ኩባንያው የኢትዮጵያ አየር መንገድን የመስፋፋት እቅድ ለማገዝ ዝግጁ መሆኑን ገልፀዋል፡፡“ለኢትዮጵያ አየር መንገድ እና ለሥራዎቹ ትልቅ አክብሮት አለን፡፡ እዛ ባሉት እድሎች ደስተኞች ነን፡፡ ከንግድ ብቻ ሳይሆን ከተሳፋሪዎች ምልከታም ጭምር፡፡ አውሮፕላኖቻችን ዝቅተኛ ድምፅ እና ስፋት ያላቸው ናቸው፡፡ ብዙ ኢትዮጵያውያን በኤምብሬር ሲበሩ ማየት እንፈልጋለን” ብለዋል፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/11/708218_59:0:642:437_1920x0_80_0_0_b0c84c0aea0b8a11c611eb9f7405777c.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የብራዚሉ አውሮፕላን አምራች ኤምብሬር ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ፍላጎት ምቹ የሆኑ አውሮፕላኖችን ለማቅረብ እየሠራ እንደሆነ ገለፀ
15:41 17.06.2025 (የተሻሻለ: 16:04 17.06.2025) የብራዚሉ አውሮፕላን አምራች ኤምብሬር ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ፍላጎት ምቹ የሆኑ አውሮፕላኖችን ለማቅረብ እየሠራ እንደሆነ ገለፀ
የኩባንያው የኮሜርሻል አቪዬሽን ፐሬዝዳንት እና ዋና ሥራ አስፈፃሚ አርጃን ሜየር ኢትዮጵያ ከፍተኛ የአቪዬሽን አቅም እንዳላት ለካፒታል ጋዜጣ ተናግረዋል፡፡
“ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር ከአስር ዓመት በላይ ሠርተናል፡፡ እነሱ ጋር አውሮፕላን ባይኖረንም፤ ወደፊት የሚኖራቸውን ፍላጎት፣ እንዴት ድጋፍ ማድረግ እንደምንችልና መፍትሄዎቻችንን እንዴት ማበጀት እንዳለብን ለማወቅ ተቀራርበን እየሠራን ነው፡፡"
ሥራ አስፈፃሚው አክለውም ኩባንያው የኢትዮጵያ አየር መንገድን የመስፋፋት እቅድ ለማገዝ ዝግጁ መሆኑን ገልፀዋል፡፡
“ለኢትዮጵያ አየር መንገድ እና ለሥራዎቹ ትልቅ አክብሮት አለን፡፡ እዛ ባሉት እድሎች ደስተኞች ነን፡፡ ከንግድ ብቻ ሳይሆን ከተሳፋሪዎች ምልከታም ጭምር፡፡ አውሮፕላኖቻችን ዝቅተኛ ድምፅ እና ስፋት ያላቸው ናቸው፡፡ ብዙ ኢትዮጵያውያን በኤምብሬር ሲበሩ ማየት እንፈልጋለን” ብለዋል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X