የሩሲያ የደህንነት ምክር ቤት ፀሐፊ ሰርጌ ሾይጉ በፕዮንግያንግ በሰጡት መግለጫ ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች፦
14:49 17.06.2025 (የተሻሻለ: 15:04 17.06.2025)
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየሩሲያ የደህንነት ምክር ቤት ፀሐፊ ሰርጌ ሾይጉ በፕዮንግያንግ በሰጡት መግለጫ ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች፦

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
የሩሲያ የደህንነት ምክር ቤት ፀሐፊ ሰርጌ ሾይጉ በፕዮንግያንግ በሰጡት መግለጫ ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች፦
🟠 ኪም ጆንግ ኡን በኪዬቭ የወደሙ የመሠረተ ልማት አውታሮችን ለመጠገን 5 ሺህ ወታደራዊ የግንባታ ሠራተኞችን ወደ ሩሲያ ለመላክ ወስነዋል፡፡
🟠 የሰሜን ኮሪያው መሪ በተጨማሪም የሩሲያን ግዛት ከፈንጂ የማጽዳት ሥራ ለማገዝ 1 ሺህ የፈንጂ አምካኞችን ወደ ሩሲያ ለመላክ ወስነዋል፡፡
🟠 ሾይጉ ከ30 ዓመታት በላይ የተቋርጠው የሩሲያ እና ሰሜን ኮሪያ የቀጥታ በረራ በቅርብ ጊዜ እንደሚጀመር ተስፋ እንዳላቸው ገልፀዋል፡፡
🟠 የፒዮንግያንግ ጉብኝት የደህንነት ጉዳዮችን መወያየት ላይ ትኩረቱ ያደረገ ነበር፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X