አራት የኢራን ሚሳኤሎች የእስራኤልን ግሊሎት ወታደራዊ የስለላ ካምፕ መቱ

ሰብስክራይብ

አራት የኢራን ሚሳኤሎች የእስራኤልን ግሊሎት ወታደራዊ የስለላ ካምፕ መቱ

ካምፑ አካባቢ፦

▪ የኤሌክትሮኒክስ ኢንተለጀንስ ክፍል አካል የሆነው ክፍል 8200፣

▪ የባሃድ 15 የወታደራዊ ስለላ ትምህርት ቤት መጠለያ ካምፕ ሄርዞግ እና

▪ የካምፕ ዳያን ወታደራዊ ኮሌጆች እንደሚገኙ ታውቋል።

በምሥሉ የእስራኤል የአየር መከላከያ ስርዓቶች ጥቃቱን ለመመከት ሲሞክሩ ይታያል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0