ሩሲያ በእስራኤል እና ኢራን መካከል ያለውን ግጭት በገለልተኝነት ልትሸምግል እንደምትችል የቀድሞ የሊባኖስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገለፁ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሩሲያ በእስራኤል እና ኢራን መካከል ያለውን ግጭት በገለልተኝነት ልትሸምግል እንደምትችል የቀድሞ የሊባኖስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገለፁ
ሩሲያ በእስራኤል እና ኢራን መካከል ያለውን ግጭት በገለልተኝነት ልትሸምግል እንደምትችል የቀድሞ የሊባኖስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገለፁ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 16.06.2025
ሰብስክራይብ

ሩሲያ በእስራኤል እና ኢራን መካከል ያለውን ግጭት በገለልተኝነት ልትሸምግል እንደምትችል የቀድሞ የሊባኖስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገለፁ

"ሩሲያ በእስራኤል እና ኢራን መካከል ያለውን ግጭት በቅን ልቦና ልትሸምግል ትችላለች። ዋሽንግተን እና የእስራኤል ሽምግልናውን ተቀብለው በኢራን ላይ የከፈተቱን ጦርነት ለማቆም እና ጥቃቶቹን ለማቋረጥ እውነተኛ ፍላጎት ካሳዩ  አዎንታዊ ውጤት ሊገኝ ይችላል" ሲሉ አድናን መንሱር ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

ጥያቄው ዩናይትድ ስቴትስ ኢራንንም ሆነ እስራኤልን የሚያስማማ መፍትሄ ለመቀበል ፍቃደኛ ናት? ወይስ የራሷን እና የእስራኤልን ጥቅም ብቻ የሚያስጠብቅ ሁኔታዎችን ለመጫን ትፈልጋለች ነው ብለዋል መንሱር።

ዲፕሎማቱ አክለውም ሞስኮ በመካከለኛው ምስራቅ ከሚገኙ ሁሉም ወገኖች ጋር ያላት ወዳጃዊ ግንኙነት የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በኢራን እና በእስራኤል መካከል ያለውን ጦርነት ለማስቆም ትልቅ ሚና እንዲጫወቱ ዕድል እንደፈጠረላቸው አጽዕኖት ሰጥተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0