https://amh.sputniknews.africa
የደረቅ ቆሻሻ አያያዝ እና አወጋገድ አዋጅ:- የአዋጁ ይዘት እና ቅጣቶቹ
የደረቅ ቆሻሻ አያያዝ እና አወጋገድ አዋጅ:- የአዋጁ ይዘት እና ቅጣቶቹ
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ የከተሞች መስፋፋት እና እድገት፣ ከሕዝብ ቁጥር እድገትና ለዉጥ ጋር ተዳምሮ በደረቅ ቆሻሻ አወጋገድ ላይ የራሱን የሆነ አሉታዊ ጫና እየፈጠረ ነው፡፡ ይህንንም ተከትሎ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትም ግንቦት 26 ቀን፣ 2017 ዓ.ም፤ በዋለው... 16.06.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-06-16T18:28+0300
2025-06-16T18:28+0300
2025-06-16T18:28+0300
the rising south
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/10/699075_0:0:1340:754_1920x0_80_0_0_678896e643e0541c7473f2a0b1693b91.png
የደረቅ ቆሻሻ አያያዝ እና አወጋገድ አዋጅ:- የአዋጁ ይዘት እና ቅጣቶቹ
Sputnik አፍሪካ
በኢትዮጵያ የከተሞች መስፋፋት እና እድገት፣ ከሕዝብ ቁጥር እድገትና ለዉጥ ጋር ተዳምሮ በደረቅ ቆሻሻ አወጋገድ ላይ የራሱን የሆነ አሉታዊ ጫና እየፈጠረ ነው፡፡ ይህንንም ተከትሎ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትም ግንቦት 26 ቀን፣ 2017 ዓ.ም፤ በዋለው የ33ኛ መደበኛ ስብሰባው ላይ የደረቅ ቆሻሻ አያያዝና አወጋገድ ረቂቅ አዋጅ ቁጥር 1383/2017 ን በሙሉ ደምጽ አፅድቋል።
ኢትዮጵያ የከተሞች መስፋፋት እና እድገት፣ ከሕዝብ ቁጥር እድገትና ለዉጥ ጋር ተዳምሮ በደረቅ ቆሻሻ አወጋገድ ላይ የራሱን የሆነ አሉታዊ ጫና እየፈጠረ ነው፡፡ ይህንንም ተከትሎ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትም ግንቦት 26 ቀን፣ 2017 ዓ.ም፤ በዋለው የ33ኛ መደበኛ ስብሰባው ላይ የደረቅ ቆሻሻ አያያዝና አወጋገድ ረቂቅ አዋጅ ቁጥር 1383/2017 ን በሙሉ ደምጽ አፅድቋል።በዚህኛው የራይዚንግ ሳውዝ ቆይታችን በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውሃ፣ መስኖ፣ ቆላማ አካባቢና አካባቢ ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ምክትል ሰብሳቢ የሆኑት ዶ/ር አወቀ አምዛዬ በጉዳዩ ላይ ሰፊ ማብራሪያ ሰጥተውናል፡፡🔇ዶ/ር አወቀ ስለዚህኛው አዋጅ ሲያብራሩ:-💸አዋጁ ቅጣትን አስመልክቶ ያስቀመጠውን ሲገልጹ፡-ስለ የደረቅ ቆሻሻ አያያዝና አወጋገድ ረቂቅ አዋጅ ይዘት እና አዋጁን መተላለፍ ስለሚያስከትላቸው ቅጣቶች የበለጠ ለማወቅ ይህንን የራይዚንግ ሳውዝ ፕሮግራም ይከታተሉ፡፡ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Afripods – Deezer – Pocket Casts – Podcast Addict – Spotify
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/10/699075_168:0:1173:754_1920x0_80_0_0_fca5291165310cc566a10f6518725040.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ወሰንሰገድ አሰፋ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/05/1a/500300_0:0:548:549_100x100_80_0_0_43c2ba1ea7985adc1de44e2958b2ab61.jpg
аудио
የደረቅ ቆሻሻ አያያዝ እና አወጋገድ አዋጅ:- የአዋጁ ይዘት እና ቅጣቶቹ
ኢትዮጵያ የከተሞች መስፋፋት እና እድገት፣ ከሕዝብ ቁጥር እድገትና ለዉጥ ጋር ተዳምሮ በደረቅ ቆሻሻ አወጋገድ ላይ የራሱን የሆነ አሉታዊ ጫና እየፈጠረ ነው፡፡ ይህንንም ተከትሎ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትም ግንቦት 26 ቀን፣ 2017 ዓ.ም፤ በዋለው የ33ኛ መደበኛ ስብሰባው ላይ የደረቅ ቆሻሻ አያያዝና አወጋገድ ረቂቅ አዋጅ ቁጥር 1383/2017 ን በሙሉ ደምጽ አፅድቋል።
በዚህኛው የራይዚንግ ሳውዝ ቆይታችን በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውሃ፣ መስኖ፣ ቆላማ አካባቢና አካባቢ ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ምክትል ሰብሳቢ የሆኑት ዶ/ር አወቀ አምዛዬ በጉዳዩ ላይ ሰፊ ማብራሪያ ሰጥተውናል፡፡
🔇ዶ/ር አወቀ ስለዚህኛው አዋጅ ሲያብራሩ:-
“ባለፉት ጊዜያት የወጡ ወጥቶ የነበረው አዋጅ ያስከተለው ችግርና ምንም መተግበር ስላልተቻለ፣ ሀገሪቱ እየተበከለች ስለሆነ ቀስ በቀስ ሺፍት እንዲያደርግ ነው። ሁለተኛ ዛሬውኑ ይታገድ ብሎ አይደለም በነገራችን ላይ የወጣው አዋጅ። ስድስት ወር የሽግግር ጊዜ አለ ገና። በስድስት ወር ጊዜ ውስጥ ከባለ ኢንዱስትሪዎች ጋራ ምክክሮች ይደረጋሉ፡፡” በማለት ተናግረዋል፡፡
💸አዋጁ ቅጣትን አስመልክቶ ያስቀመጠውን ሲገልጹ፡-
“ባለሱቁና አምራቹ ይቀጣል በነገራችን ላይ፤ ሁለት ሺህ ብርና ሶስት ሺህ ብር ለግለሰብ ነው። አምራቾች የእነርሱ ቅጣት ከ50 ሺህ ብር በላይ ነው። እስከ ሁለት መቶ ሺህ ብር የሚደርስ ነው።” በማለት ዶ/ር አወቀ አክለው ተናግረዋል፡፡''
ስለ የደረቅ ቆሻሻ አያያዝና አወጋገድ ረቂቅ አዋጅ ይዘት እና አዋጁን መተላለፍ ስለሚያስከትላቸው ቅጣቶች የበለጠ ለማወቅ ይህንን የራይዚንግ ሳውዝ ፕሮግራም ይከታተሉ፡፡