ቴህራን ከእስራኤል ጋር የሚደረገው ግጭት እንዲሰፋ አትፈልግም፤ ሆኖም ለሚደርስባት ማንኝውም ጥቃት የመልስ ምት ትሰጣለች ሲሉ የኢራን ፕሬዝዳንት ተናገሩ
17:49 16.06.2025 (የተሻሻለ: 18:04 16.06.2025)
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱቴህራን ከእስራኤል ጋር የሚደረገው ግጭት እንዲሰፋ አትፈልግም፤ ሆኖም ለሚደርስባት ማንኝውም ጥቃት የመልስ ምት ትሰጣለች ሲሉ የኢራን ፕሬዝዳንት ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
ቴህራን ከእስራኤል ጋር የሚደረገው ግጭት እንዲሰፋ አትፈልግም፤ ሆኖም ለሚደርስባት ማንኝውም ጥቃት የመልስ ምት ትሰጣለች ሲሉ የኢራን ፕሬዝዳንት ተናገሩ
መሱድ ፔዝሽኪያን ከቱርክ አቻቸው ጋር ዛሬ የስልክ ውይይት አድርገዋል።
ፕሬዝዳንት ፔዜሽኪየን አክለውም ኢራን ከአሜሪካ ጋር ወደ ምታደርገው የኒውክሌር ንግግሮች የምትመለሰው እስራኤል "በቀጣናው የሚገኙ ሀገራትን" ማጥቃት ስታቆም ብቻ ነው ብለዋል።
በሌላ በኩል ኢራን ውጊያውን ለማቆም እና የኒውክሌር ንግግሮችን መቀጠል እንደምትፈልግ በአሸማጋዩች በኩል ለአሜሪካ እና እስራኤል ምልክቶችን እየላከች ነው ሲሉ የአሜሪካ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X