ኢራን ራሷን የመከላከል መብት አላት ሲሉ የሩሲያ ምክትል ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ረያብኮቭ ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኢራን ራሷን የመከላከል መብት አላት ሲሉ የሩሲያ ምክትል ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ረያብኮቭ ተናገሩ
ኢራን ራሷን የመከላከል መብት አላት ሲሉ የሩሲያ ምክትል ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ረያብኮቭ ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 16.06.2025
ሰብስክራይብ

ኢራን ራሷን የመከላከል መብት አላት ሲሉ የሩሲያ ምክትል ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ረያብኮቭ ተናገሩ

እስራኤል ከድርጊቶቿ መታቀብ እና ምክንያታዊ መሆን አለባት፤ የሁኔታዎች የወደፊት አካሄድ በእዚህ ላይ የተመረኮዘ ነው ብለዋል።

እስራኤል የኢራንን የኒውክሌር መሠረተ ልማት በጥቃቷ በተሳካ ሁኔታ ማስወገድ እንደምትችል ያላት ግምት የተሳሳተ ነው ሲሉ ሪያብኮቭ ገልጸዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0