እስራኤል በሰሜን ምዕራብ ኢራን ታብሪዝ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አካባቢ ሚሳኤል ለማስወንጨፍ እንደሞከረች ዘገባዎች አመላከቱ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱእስራኤል በሰሜን ምዕራብ ኢራን ታብሪዝ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አካባቢ ሚሳኤል ለማስወንጨፍ እንደሞከረች ዘገባዎች አመላከቱ
እስራኤል በሰሜን ምዕራብ ኢራን ታብሪዝ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አካባቢ ሚሳኤል ለማስወንጨፍ እንደሞከረች ዘገባዎች አመላከቱ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 16.06.2025
ሰብስክራይብ

እስራኤል በሰሜን ምዕራብ ኢራን ታብሪዝ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አካባቢ ሚሳኤል ለማስወንጨፍ እንደሞከረች ዘገባዎች አመላከቱ

በሌላ በኩል የኢራን አብዮታዊ ዘብ አዛዥ አማካሪ ሀገራቸው ከእስራኤል ጋር ረጅም ግጭት ለማካሄድ ዝግጁ መሆኗን አሳውቀዋል።

ግጭቱ ከተባባሰ ጀምሮ ኢራን ውስጥ ከ220 በላይ ሰዎች ሲገደሉ ከ1 ሺህ 200 በላይ መቁሰላቸውን ከሀገሪቱ መንግሥት የተገኘው ይፋዊ መረጃ ያመለክታል።

እስራኤል በበኩሏ እስካሁን ድረስ 24 ዜጎቿ መሞታቸውን አስታውቃለች።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0