የአፍሪካ ምዘና ባለሙያዎች ማህበር 25ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በአዲስ አበባ ከተማ ተከበረ
15:44 16.06.2025 (የተሻሻለ: 16:04 16.06.2025)
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየአፍሪካ ምዘና ባለሙያዎች ማህበር 25ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በአዲስ አበባ ከተማ ተከበረ

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
የአፍሪካ ምዘና ባለሙያዎች ማህበር 25ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በአዲስ አበባ ከተማ ተከበረ
የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ በመርሃ ግብሩ ላይ ባደርጉት ንግግር ምዘና የዜጎችን ድምፅ የሚያጎላ እና አካታችነትን የሚያበረታታ ዲሞክራሲያዊ ግዴታ ነው ብለዋል፡፡
አክለውም የአገልግሎት አሰጣጥን ለማሻሻል እና የሁሉም ዜጋ አመለካከት ግንዛቤ ውስጥ መግባቱን ለማረጋጋጥ የሚያስችል ሥራ እንደሆነ አብራርተዋል፡፡
የአህጉሪቱ የምዘና ስርዓት መጠናከር የአጀንዳ 2063 ትግበራን እንድሚያግዝም ነው የተመላከተው፡፡
የአፍሪካ ምዘና ባለሙያዎች ማህበር 25ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ዛሬን ጨምሮ ለሶስት ተከታታይ ቀናት ይቆያል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ