ፑቲን እና ኤርዶአን በስልክ ባደረጉት ንግግር እስራኤል በኢራን ላይ የወሰደችውን ወታደራዊ እርምጃ አውግዘዋል ሲል ክሬምሊን ገለፀ

© telegram sputnik_ethiopiaፑቲን እና ኤርዶአን በስልክ ባደረጉት ንግግር እስራኤል በኢራን ላይ የወሰደችውን ወታደራዊ እርምጃ አውግዘዋል ሲል ክሬምሊን ገለፀ
ፑቲን እና ኤርዶአን በስልክ ባደረጉት ንግግር እስራኤል በኢራን ላይ የወሰደችውን ወታደራዊ እርምጃ አውግዘዋል ሲል ክሬምሊን ገለፀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 16.06.2025
ሰብስክራይብ

ፑቲን እና ኤርዶአን በስልክ ባደረጉት ንግግር እስራኤል በኢራን ላይ የወሰደችውን ወታደራዊ እርምጃ አውግዘዋል ሲል ክሬምሊን ገለፀ

▪ መሪዎቹ ጦርነቱ በአስቸኳይ እንዲቆምና አከራካሪ ጉዳዮች በዲፕሎማሲያዊ መንገድ መፈታታቸውን እንደሚደግፉ ገልፀዋል።

▪ ፑቲን በሩሲያ እና ዩክሬን ቀጥተኛ ድርድር ዙሪያ ቱርክ ላደረገችው የዝግጅት ድጋፍ ምስጋናቸውን አቅርበዋል።

▪ በተጨማሪም ኤርዶአን ለፑቲን እና ለመላው ሩሲያውያን የሩሲያ ቀን መልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0