በኢስታንቡል ስምምነት መሰረት ሩሲያ 6 ሺህ 60 የዩክሬን ወታደሮች አስከሬንን አስረክባ አጠናቃለች ሲሉ ሜዲንስኪ አስታወቁ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበኢስታንቡል ስምምነት መሰረት ሩሲያ 6 ሺህ 60 የዩክሬን ወታደሮች አስከሬንን አስረክባ አጠናቃለች ሲሉ ሜዲንስኪ አስታወቁ
በኢስታንቡል ስምምነት መሰረት ሩሲያ 6 ሺህ 60 የዩክሬን ወታደሮች አስከሬንን አስረክባ አጠናቃለች ሲሉ ሜዲንስኪ አስታወቁ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 16.06.2025
ሰብስክራይብ

በኢስታንቡል ስምምነት መሰረት ሩሲያ 6 ሺህ 60 የዩክሬን ወታደሮች አስከሬንን አስረክባ አጠናቃለች ሲሉ ሜዲንስኪ አስታወቁ

ከኪዬቭ 78 የሞቱ የሩሲያ ወታደሮች አስከሬን መቀበላቸውን የሞስኮ ከፍተኛ ተደራዳሪ ገልፀዋል።

የእስረኞች ልውውጥም እንደቀጠለ ሜዴኒስኪ አክለው አስታውቀዋል።

ሩሲያ 2 ሺህ 239 ተጨማሪ የዩክሬናውያን ወታደሮች አስከሬን ለኬዬቭ ለማስተላለፍ ዝግጁ መሆኗን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0