የኢትዮጵያ የመንገድ ትስስር ወደ 75 ሺህ ኪሎሜትር ማደጉ ተገለፀ
13:00 16.06.2025 (የተሻሻለ: 13:24 16.06.2025)

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
የኢትዮጵያ የመንገድ ትስስር ወደ 75 ሺህ ኪሎሜትር ማደጉ ተገለፀ
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ዋና ዳይሬክተር ዮናስ አያሌው እንደገለፁት የሀገሪቱ የመንገድ መሠረተ ልማት ከስድስት እና ከሰባት ዓመታት በፊት 26 ሺህ ኪሎ ሜትር ብቻ ነበር።
ዳይሬክተሩ "መሠረተ ልማት ለኢትዮጵያ" በሚል መሪ ቃል የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ባዘጋጀው የውይይት መድረክ ላይ የሀገሪቱ የመንገድ መሠረተ ልማት ከ500 ፐርሰንት በላይ እድገት አስመዝግቧል ብለዋል።
አክለውም ይህ እድገት ኢትዮጵያ መሠረተ ልማት ለማዘመን ያላትን ቁርጠኝነት የሚያንፀባርቅ መሆኑን አጽንኦት ሰጥተዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X