ትራምፕ የኢራን መሪ የግድያ እቅድ ላይ አገዳ ጣሉ

© telegram sputnik_ethiopiaትራምፕ የኢራን መሪ የግድያ እቅድ ላይ አገዳ ጣሉ
ትራምፕ የኢራን መሪ የግድያ እቅድ ላይ አገዳ ጣሉ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 15.06.2025
ሰብስክራይብ

ትራምፕ የኢራን መሪ የግድያ እቅድ ላይ አገዳ ጣሉ

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት እስራኤል በቅርቡ ያቀረበችላቸውን የኢራን መንፈሳዊ መሪ አያቶላ አሊ ኻሜኔይን የመግደል ውጥን ውድቅ እንዳደረጉ ዘገባዎች ጠቁመዋል።

በሌላ በኩል ለእስራኤል ኻሜኔይን "የማስወገድ" እቅድ ከጨዋታ  ውጪ እንዳልሆነ፤ ሆኖም ሁኔታዎች ላይ የተመሠረተ ነው ሲል የእስራኤል ቻናል 12 የዜና ማሠራጫ ዘግቧል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0