https://amh.sputniknews.africa/20250615/689053.html
ኢትዮጵያ 32 ሚሊየን ዶላር በላይ የሚያወጡ የደን ውጤቶችን በሀገር ውስጥ መተካቷን አስታወቀች
ኢትዮጵያ 32 ሚሊየን ዶላር በላይ የሚያወጡ የደን ውጤቶችን በሀገር ውስጥ መተካቷን አስታወቀች
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ 32 ሚሊየን ዶላር በላይ የሚያወጡ የደን ውጤቶችን በሀገር ውስጥ መተካቷን አስታወቀች የኢትዮጵያ ደን ልማት መሥሪያ ቤት በ2017 የበጀት ዓመት አስር ወራት ከውጭ የሚገቡ 3 ነጥብ 75 ሚሊየን ቶን የደን ውጤቶችን ማስቀረት እንደተቻለ... 15.06.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-06-15T18:44+0300
2025-06-15T18:44+0300
2025-06-15T19:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/0f/688900_0:96:1024:672_1920x0_80_0_0_fb919f02d0e0ba12220956780873920b.jpg
ኢትዮጵያ 32 ሚሊየን ዶላር በላይ የሚያወጡ የደን ውጤቶችን በሀገር ውስጥ መተካቷን አስታወቀች የኢትዮጵያ ደን ልማት መሥሪያ ቤት በ2017 የበጀት ዓመት አስር ወራት ከውጭ የሚገቡ 3 ነጥብ 75 ሚሊየን ቶን የደን ውጤቶችን ማስቀረት እንደተቻለ አስታውቋል። ሀገሪቱ ከውጭ ለምታስገባቸው የደን ውጤቶች በዓመት ከ110 ሚሊየን ዶላር በላይ ታወጣለች ሲል የሀገር ውስጥ ጋዜጣ የተቋሙን ኃላፊ ጠቅሶ ዘግቧል። ኢትዮጵያ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ለውጭ ሀገራት በቀረቡ የተለያዩ የደን እና የእንጨት ምርቶች 1.42 ሚሊየን ዶላር አግኝታለች።በሰው ሰራሽ አስተውሎት የበለፀገ ምሥል ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/0f/688900_0:0:1024:768_1920x0_80_0_0_e60027cfb04b001db8e73f2925010492.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮጵያ 32 ሚሊየን ዶላር በላይ የሚያወጡ የደን ውጤቶችን በሀገር ውስጥ መተካቷን አስታወቀች
18:44 15.06.2025 (የተሻሻለ: 19:04 15.06.2025) ኢትዮጵያ 32 ሚሊየን ዶላር በላይ የሚያወጡ የደን ውጤቶችን በሀገር ውስጥ መተካቷን አስታወቀች
የኢትዮጵያ ደን ልማት መሥሪያ ቤት በ2017 የበጀት ዓመት አስር ወራት ከውጭ የሚገቡ 3 ነጥብ 75 ሚሊየን ቶን የደን ውጤቶችን ማስቀረት እንደተቻለ አስታውቋል።
ሀገሪቱ ከውጭ ለምታስገባቸው የደን ውጤቶች በዓመት ከ110 ሚሊየን ዶላር በላይ ታወጣለች ሲል የሀገር ውስጥ ጋዜጣ የተቋሙን ኃላፊ ጠቅሶ ዘግቧል።
ኢትዮጵያ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ለውጭ ሀገራት በቀረቡ የተለያዩ የደን እና የእንጨት ምርቶች 1.42 ሚሊየን ዶላር አግኝታለች።
በሰው ሰራሽ አስተውሎት የበለፀገ ምሥል
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X