የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል “የአፈጻጸም ብቃቱን” ለማሳደግ የፈጣን ጀልባ ስልጠና እያጠናከረ መሆኑን አስታወቀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየኢትዮጵያ ባሕር ኃይል “የአፈጻጸም ብቃቱን” ለማሳደግ የፈጣን ጀልባ ስልጠና እያጠናከረ መሆኑን አስታወቀ
የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል “የአፈጻጸም ብቃቱን” ለማሳደግ የፈጣን ጀልባ ስልጠና እያጠናከረ መሆኑን አስታወቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 15.06.2025
ሰብስክራይብ

የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል “የአፈጻጸም ብቃቱን” ለማሳደግ የፈጣን ጀልባ ስልጠና እያጠናከረ መሆኑን አስታወቀ 

ሥልጠናው “በየብስ ላይ የተመሠረቱ ሲሙሌተሮች እና ትክክለኛ የውሃ ሁኔታዎችን በመጠቀም" እንደተከናወነ ተገልጿል።

በዲጂታል ቴክኖሎጂ መሳሪያዎች የታገዘ የውሃ ላይ ስልቶች፣ በቀን በሌሊት ከነጥብ ነጥብ ቅኝት፣ የባሕር ኃይል ትጥቆች የምርት ሂደት ከአምራች ኢንዱስትሪዎች ጋር የሙከራ ልምምድ፤ በፈጣን ጀልባ በውሃ ላይ አሰሳ እና የነፍስ አድን ሥልጠናዎች መሠጠታቸውን የመከላከያ ሠራዊት አስታውቋል።

የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል ምክትል አዛዥ ኮሞዶር ጀማል ቱፊሳ “ዘመናዊ የሆኑ ፈጣን ጀልባዎች ሲበላሹ በአጭር ጊዜ ጠግነው ወደ ግዳጅ መመለስ የሚያስችል ሥልጠናም ጎን ለጎን እየተካሄደ ነው" ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል “የአፈጻጸም ብቃቱን” ለማሳደግ የፈጣን ጀልባ ስልጠና እያጠናከረ መሆኑን አስታወቀ - Sputnik አፍሪካ
1/2
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል “የአፈጻጸም ብቃቱን” ለማሳደግ የፈጣን ጀልባ ስልጠና እያጠናከረ መሆኑን አስታወቀ - Sputnik አፍሪካ
2/2
1/2
2/2
አዳዲስ ዜናዎች
0