#viral | በህንድ ኩንዳ ማላ ጎብኚዎች የነበሩበት ድልድይ ተደረመሠ

ሰብስክራይብ

#viral | በህንድ ኩንዳ ማላ ጎብኚዎች የነበሩበት ድልድይ ተደረመሠ

እንደ መገናኛ ብዙኃን ዘገባ በአደጋው ስድስት ሰዎች ሲሞቱ 25 ሰዎች የገቡበት አልታወቀም። የአደጋ ጊዜ ሠራተኞች ፍለጋቸውን ቀጥለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0