https://amh.sputniknews.africa
የሩሲያ እና የቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በእስራኤል-ኢራን ግጭት ዙሪያ የስልክ ውይይት አደረጉ
የሩሲያ እና የቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በእስራኤል-ኢራን ግጭት ዙሪያ የስልክ ውይይት አደረጉ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ እና የቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በእስራኤል-ኢራን ግጭት ዙሪያ የስልክ ውይይት አደረጉ "በንግግራቸው በእስራኤል እና በኢራን መካከል ያለውን ግጭት እንዲሁም ውጥረቱ ሊያስከትል የሚችለውን ዓለም አቀፋዊ እና ቀጣናዊ መዘዝ ተወያይተዋል" ሲል... 15.06.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-06-15T17:08+0300
2025-06-15T17:08+0300
2025-06-15T17:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/0f/686217_0:65:1280:785_1920x0_80_0_0_ddcf23352c1b4410cd1b6639e3181ca4.jpg
የሩሲያ እና የቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በእስራኤል-ኢራን ግጭት ዙሪያ የስልክ ውይይት አደረጉ "በንግግራቸው በእስራኤል እና በኢራን መካከል ያለውን ግጭት እንዲሁም ውጥረቱ ሊያስከትል የሚችለውን ዓለም አቀፋዊ እና ቀጣናዊ መዘዝ ተወያይተዋል" ሲል የቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ምንጭ ለስፑትኒክ ገልፀዋል። የቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሃካን ፊዳን ግጭቱ በዲፕሎማሲያዊ መንገድ ብቻ ሊፈታ እንደሚችል ማንሳታቸውን ምንጩ ጨምረው ገልፀዋል። "ሚኒስትር ፊዳን እየሆነ ያለው ነገር አሳሳቢ እንደሆነ እና ግጭቱን ለማስቆም እንዲሁም በኢራን የኒውክሌር እንቅስቃሴዎች ላይ ያለውን ውዝግብ ለመፍታት ዲፕሎማሲ ብቸኛው መንገድ እንደሆነ ተናግረዋል" ሲሉም አክለዋል። በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/0f/686217_74:0:1207:850_1920x0_80_0_0_e50a5d58c0662e053d81d02e9056862e.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሩሲያ እና የቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በእስራኤል-ኢራን ግጭት ዙሪያ የስልክ ውይይት አደረጉ
17:08 15.06.2025 (የተሻሻለ: 17:24 15.06.2025) የሩሲያ እና የቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በእስራኤል-ኢራን ግጭት ዙሪያ የስልክ ውይይት አደረጉ
"በንግግራቸው በእስራኤል እና በኢራን መካከል ያለውን ግጭት እንዲሁም ውጥረቱ ሊያስከትል የሚችለውን ዓለም አቀፋዊ እና ቀጣናዊ መዘዝ ተወያይተዋል" ሲል የቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ምንጭ ለስፑትኒክ ገልፀዋል።
የቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሃካን ፊዳን ግጭቱ በዲፕሎማሲያዊ መንገድ ብቻ ሊፈታ እንደሚችል ማንሳታቸውን ምንጩ ጨምረው ገልፀዋል።
"ሚኒስትር ፊዳን እየሆነ ያለው ነገር አሳሳቢ እንደሆነ እና ግጭቱን ለማስቆም እንዲሁም በኢራን የኒውክሌር እንቅስቃሴዎች ላይ ያለውን ውዝግብ ለመፍታት ዲፕሎማሲ ብቸኛው መንገድ እንደሆነ ተናግረዋል" ሲሉም አክለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X