https://amh.sputniknews.africa
የእስራኤል አየር ክልል ለሲቪል አቪዬሽን ሙሉ በሙሉ ዝግ ሆኖ እንደሚቆይ የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ
የእስራኤል አየር ክልል ለሲቪል አቪዬሽን ሙሉ በሙሉ ዝግ ሆኖ እንደሚቆይ የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
የእስራኤል አየር ክልል ለሲቪል አቪዬሽን ሙሉ በሙሉ ዝግ ሆኖ እንደሚቆይ የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ "በጸጥታ ሁኔታ እና ከደህንነት ባለሥልጣናት በተሰጠው መመሪያ መሠረት የእስራኤል የአየር ክልል ለሲቪል አቪዬሽን ተዘግቷል። የሚነሱም ሆነ... 15.06.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-06-15T16:58+0300
2025-06-15T16:58+0300
2025-06-15T17:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/0f/685020_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_0b7d25a1ec7563aa3056a93cb8e471a9.jpg
የእስራኤል አየር ክልል ለሲቪል አቪዬሽን ሙሉ በሙሉ ዝግ ሆኖ እንደሚቆይ የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ "በጸጥታ ሁኔታ እና ከደህንነት ባለሥልጣናት በተሰጠው መመሪያ መሠረት የእስራኤል የአየር ክልል ለሲቪል አቪዬሽን ተዘግቷል። የሚነሱም ሆነ የሚገቡ በረራዎች የሉም። በደህንነት ባለሥልጣናት ፈቃድ አየር ክልሉ ሲከፈት የትራንስፖርት ሚኒስቴር ከአየር መንገዶች ጋር በመተባበር በረራዎችን ለማስጀመር የሚያስችሉ ሂደቶችን ይፋ የሚያደርግ ሲሆን ተጨማሪ መረጃዎችንም ይሰጣል" ሲል መግለጫው ተነቧል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/0f/685020_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_92ed126f0ee4e8b2a8c51256aed9d896.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የእስራኤል አየር ክልል ለሲቪል አቪዬሽን ሙሉ በሙሉ ዝግ ሆኖ እንደሚቆይ የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ
16:58 15.06.2025 (የተሻሻለ: 17:04 15.06.2025) የእስራኤል አየር ክልል ለሲቪል አቪዬሽን ሙሉ በሙሉ ዝግ ሆኖ እንደሚቆይ የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ
"በጸጥታ ሁኔታ እና ከደህንነት ባለሥልጣናት በተሰጠው መመሪያ መሠረት የእስራኤል የአየር ክልል ለሲቪል አቪዬሽን ተዘግቷል። የሚነሱም ሆነ የሚገቡ በረራዎች የሉም። በደህንነት ባለሥልጣናት ፈቃድ አየር ክልሉ ሲከፈት የትራንስፖርት ሚኒስቴር ከአየር መንገዶች ጋር በመተባበር በረራዎችን ለማስጀመር የሚያስችሉ ሂደቶችን ይፋ የሚያደርግ ሲሆን ተጨማሪ መረጃዎችንም ይሰጣል" ሲል መግለጫው ተነቧል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X