ፔንታጎን አንዳንድ የአየር መከላከያ ስርዓቶችን ከዩክሬን ወደ መካከለኛው ምስራቅ ሊያዛውር ነው

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱፔንታጎን አንዳንድ የአየር መከላከያ ስርዓቶችን ከዩክሬን ወደ መካከለኛው ምስራቅ ሊያዛውር ነው
ፔንታጎን አንዳንድ የአየር መከላከያ ስርዓቶችን ከዩክሬን ወደ መካከለኛው ምስራቅ ሊያዛውር ነው - Sputnik አፍሪካ, 1920, 14.06.2025
ሰብስክራይብ

ፔንታጎን አንዳንድ የአየር መከላከያ ስርዓቶችን ከዩክሬን ወደ መካከለኛው ምስራቅ ሊያዛውር ነው

የአሜሪካ መከላከያ ሚኒስትር ፒት ሄግሴዝ "ዜጎቻችን፣ ወታደራዊ ካምፖቻችን እና ጥቅሞቻችንን ለማስበቅ በጠንካራ አቋም ላይ ነን፤ የአሜሪካውያንን ደህንነት እናስጠብቃለን። የናይትድ ስቴትስ በቀጣናው የሚገኙ ሰወቾቿን ለመከላከል ዝግጁ ናት። በአካባቢው ቁልፍ ጥቅሞች አሏት" ብለዋል።

ዘለንስኪ ትራምፕ አሜሪካ ለዩክሬን የምታደርገውን ወታደራዊ ድጋፍ ለመቀነስ ያስተላለፉትን ውሳኔ መልሰው እንዲያጤኑ ለማሳመን አንደሚሞክሩ ዛሬ አስታውቀዋል። በእስራኤል እና ኢራን መካከል የተፈጠረው ግጭት ምዕራባውያን ለዩክሬን የሚሰጡትን ድጋፍ እንዲያቆሙ ያደርጋል የሚል ስጋታቸውንም ገልፀዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0