ፑቲን ለትራምፕ ልደት እና የአሜሪካ ባንዲራ ቀን ለፕሬዝዳንቱ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ

© telegram sputnik_ethiopiaፑቲን ለትራምፕ ልደት እና የአሜሪካ ባንዲራ ቀን ለፕሬዝዳንቱ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ
ፑቲን ለትራምፕ ልደት እና የአሜሪካ ባንዲራ ቀን ለፕሬዝዳንቱ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 14.06.2025
ሰብስክራይብ

ፑቲን ለትራምፕ ልደት እና የአሜሪካ ባንዲራ ቀን ለፕሬዝዳንቱ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ

መሪዎቹ በውይይታቸው በሁለተኛው የዓለም ጦርነት በሁለቱ ሀገራት መካከል የነበረውን ወንድማማችነት አንስተው፤ እየተፈጠረ ባለው ግንኙነት ደስተኛ መሆናቸውን እንደገለፁና አንገብጋቢ ጉዳዮችን ለመፍታት የሚያስችል ነው ማለታቸውን ክሬምሊን አስታውቋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0