ብሪክስ ቬትናምን 10ኛ አጋር አባሉ አድርጎ ተቀበለ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱብሪክስ ቬትናምን 10ኛ አጋር አባሉ አድርጎ ተቀበለ
ብሪክስ ቬትናምን 10ኛ አጋር አባሉ አድርጎ ተቀበለ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 14.06.2025
ሰብስክራይብ

ብሪክስ ቬትናምን 10ኛ አጋር አባሉ አድርጎ ተቀበለ

የ2025 የብሪክስ ሊቀመንበር ብራዚል "100 ሚሊየን በሚጠጋ ሕዝቧ እና በዓለም አቀፍ የእሴት ሰንሰለቶች በደንብ በተዋሃደ ጠንካራ ኢኮኖሚዋ፤ ቬትናም በእስያ ቁልፍ ተዋናይ ናት" ብላለች።

እንደ ብሪክስ አባላት እና አጋሮቹ ሁሉ ቬትናምም ሁሉን አቀፍ እና አካታች ዓለም አቀፍ ስርዓት ለመገንባት ቁርጠኛ እንደሆነች የብራዚል መንግሥት ገልጿል።

ብሪክስ የአጋር ሀገራቱን ምድብ እ.ኤ.አ በ2024 ሩሲያ ካዛን ውስጥ በተካሄደው ጉባኤ ላይ ማስተዋወቁ ይታወሳል።

ብሪክስን በአጋርነት የተቀላቀሉ ሀገራት ዝርዝር፦

ኡጋንዳ

ናይጄሪያ

ኩባ

ቦሊቪያ

ቤላሩስ

ኡዝቤኪስታን

ካዛክስታን

ማሌዢያ

ታይላንድ

ቬትናም

በሰው ሰራሽ አስተውሎት የበለፀገ ምሥል

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0