የኤም23 አማፂ ቡድን አመራሮች በምስራቅ ኮንጎ ያለውን ግጭት በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ፍቃደኛ ናቸው ሲሉ የተመድ ባለሥልጣን ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየኤም23 አማፂ ቡድን አመራሮች በምስራቅ ኮንጎ ያለውን ግጭት በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ፍቃደኛ ናቸው ሲሉ የተመድ ባለሥልጣን ተናገሩ
የኤም23 አማፂ ቡድን አመራሮች በምስራቅ ኮንጎ ያለውን ግጭት በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ፍቃደኛ ናቸው ሲሉ የተመድ ባለሥልጣን ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 14.06.2025
ሰብስክራይብ

የኤም23 አማፂ ቡድን አመራሮች በምስራቅ ኮንጎ  ያለውን ግጭት በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ፍቃደኛ ናቸው ሲሉ የተመድ ባለሥልጣን ተናገሩ

የተመድ በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሰላም ተልዕኮ ኃላፊ ቢንቶ ኬይታ፤ ኤም23 ቡድንን ከሚያጠቃልለው የኤኤፍሲ አማፂያን ጥምረት ተወካዮች ጋር በሰሜን ኪቩ ግዛት ዋና ከተማ ጎማ ተገናኝተው መክረዋል።

ስብሰባቸው የሰላም ማስከበር ተልዕኮው ቅድሚያ የሚሰጣቸውን ጉዳዮች በተለይም የሲቪሎችን ጥበቃ ለመወያየት ያለመ ነበር።

ኬይታ በአማፂያኑ ቁጥጥር ሥር በሆነችው ጎማ በድምሩ 1 ሺህ 359 የኮንጎ ጦር አባላት በኤኤፍሲ/ኤም23 ትብብር በቅርቡ ወደ ኪንሻሳ እንደተዛወሩ አስታውቀዋል።

በምስራቅ ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ አማፂያኑ ጎማን እና ሌሎች ስትራቴጂካዊ ቦታዎችን መቆጣጠራቸውን ተከትሎ በመንግሥት ኃይሎች እና በኤም-23 አማፂያን መካከል ያለው ግጭት ተባብሷል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0