https://amh.sputniknews.africa
በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ተሠማርተው የነቀሩ የደቡብ አፍሪካ ወታደሮች የመጀመሪያ ቡድን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ
በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ተሠማርተው የነቀሩ የደቡብ አፍሪካ ወታደሮች የመጀመሪያ ቡድን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ
Sputnik አፍሪካ
በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ተሠማርተው የነቀሩ የደቡብ አፍሪካ ወታደሮች የመጀመሪያ ቡድን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ የደቡባዊ አፍሪካ የልማት ማህበረሰብ ተልዕኮ አካል የነበሩት 249 የደቡብ አፍሪካ ወታደሮች ሀገራቸው ሲደርሱ በመከላከያ ሚኒስትሩ አንጂ... 14.06.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-06-14T18:55+0300
2025-06-14T18:55+0300
2025-06-14T19:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/0e/674152_0:2:848:479_1920x0_80_0_0_8b4611fb186652cc54358f9ffe795b7a.jpg
በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ተሠማርተው የነቀሩ የደቡብ አፍሪካ ወታደሮች የመጀመሪያ ቡድን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ የደቡባዊ አፍሪካ የልማት ማህበረሰብ ተልዕኮ አካል የነበሩት 249 የደቡብ አፍሪካ ወታደሮች ሀገራቸው ሲደርሱ በመከላከያ ሚኒስትሩ አንጂ ሞትሼጋ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። ሞትሼጋ በአቀባበሉ ላይ ባደረጉት ንግግር "ወታደሮቻችን በጥሩ መንፈስ ላይ መሆናቸውን እና ወደ ቤታቸው በመመለሳቸው ከልብ መደሰታቸውን ማየታችን የማያወላውል የአርበኝነት መንፈሳቸውን ከማሳየቱም በላይ የሪፐብሊኩን የግዛት አንድነት ለመከላከል እና ሕዝቡን ለመደግፍ ያላቸውን ጽኑ ቁርጠኝነት በግልፅ ያሳያል" ብለዋል። ባለፈው መጋቢት ማህበረሰቡ የተልዕኮውን ማብቃት ያወጀ ሲሆን ከሚያዝያ ወር ጀምሮ ደቡብ አፍሪካ ወታደሮቿን እና የጦር መሳሪያዎቿን በተለያየ ምዕራፍ ማስወጣት ጀምራለች። እ.ኤ.አ በ2024 መጨረሻ ላይ በኮንጎ ኃይሎች እና በኤም-23 አማፂያን መካከል የተፈጠረው ግጭት እየተባባሰ በመምጣቱ 17 የደቡብ አፍሪካ ወታደሮች ተገድለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ተሠማርተው የነቀሩ የደቡብ አፍሪካ ወታደሮች የመጀመሪያ ቡድን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ
Sputnik አፍሪካ
በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ተሠማርተው የነቀሩ የደቡብ አፍሪካ ወታደሮች የመጀመሪያ ቡድን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ
2025-06-14T18:55+0300
true
PT1S
በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ተሠማርተው የነቀሩ የደቡብ አፍሪካ ወታደሮች የመጀመሪያ ቡድን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ
Sputnik አፍሪካ
በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ተሠማርተው የነቀሩ የደቡብ አፍሪካ ወታደሮች የመጀመሪያ ቡድን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ
2025-06-14T18:55+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/06/0e/674152_104:0:744:480_1920x0_80_0_0_52c03e5d37465783f838439582c23004.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia