የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር 7.2 ሚሊየን ዶላር የፈጀ የክልል ልማት ጥናት ተረከበ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር 7
የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር 7 - Sputnik አፍሪካ, 1920, 14.06.2025
ሰብስክራይብ

የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር 7.2 ሚሊየን ዶላር የፈጀ የክልል ልማት ጥናት ተረከበ

ጥናቱ በተመድ የሰብዓዊ ሰፈራ መርሃ ግብር ምሥራቅ አፍሪካ ቢሮ ላለፉት ሶስት ዓመት ሲካሄድ ቆይቷል።

"ይህ ጥናት ነባር ክፍተቶችን በመሙላት፤ ከተሞቻችን በተለያዩ የልማት ዘርፎች እንዲተሳሰሩ ያስችላል" ሲሉ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ደኤታ ፈንታ ደጀን በጥናቱ ርክክብ ወቅት ተናግረዋል።

ጥናቱ በሀገሪቱ የሚገኙ ዘጠኝ ከተሞችን ለማስተሳሠር ያለመ ነው ተብሏል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0